ድምፅ አልባው ታዛቢ! The silent observer!
ድምፅ አልባው ታዛቢ! The silent observer! (ክፍል አንድ) (እ.ብ.ይ.) አውግቸው ከዘመኑ አስተሳሰብና ከዘመናዊው አኗኗር ጋር ተስማምቶ የሚኖር ደላላ ነው፡፡ ለዚህ ዓለም የተመቸ ባህርይ አለው፡፡ ደላላነቱ ከትንሽ ትልቁ ጋር ተግባብቶ እንዲኖር ረድቶታል፡፡ እውነቱን ለመናገር ማንንም ጓደኛ የማድረግ ክህሎት አለው፡፡ ቁመቱ አጭር ቢሆንም ፈጣን ነው፡፡ በዛ ላይ ጉራው ከቁመቱ ይረዝማል፡፡ አካሄዱ ሁለት አግሮቹን እኩል የሚያነሳቸው ነው የሚመስለው፡፡ […]