ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ | Vacancy Announcement
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ | General Wingate Polytechnic College
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ሰኔ 15/2014 ዓ.ም
General Wingate Polytechnic College invites qualified and competent applicants to apply in following different vacant positions;
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: ድራፍቲንግ ሾፕ አቴንዳንት
በድራፍቲንግ ከቴክኑክና ሙያ የትምህርት ዝግጅት በደረጃ 4 ያለው ያላት ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያለው/ያላት የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወስዶ/ዳ ያጠናቀቀ/ች
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: ፈርኒቸር ሜኪንግ ሾፕ አቴንዳንት
በፈርኒቸር ሜኪንግ ከቴክኑክና ሙያ በደረጃ 4 የትምህርት ዝግጅት ያለው ያላት አንዲሁም ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያለው ያላት የማሰልጠን ስነ ዘዴ
ሾፐ አቴንዳንት ስልጠና ወስዶ/ዳ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለወ ያላት፥
የሲ ደረጃ አሰለጣኞች የሚሰጠውን የቅድመ ስራ ሥልጠና ወሰዶ/ዳ ያጠናቀቀ/ች∷
የሥራ መደብ መጠሪያ 3: ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሾፕ አቴንዳንት
በዳታ ቤዝ አድሚኒስትሬሽን/በሃርድ ዌር ኤንድ ኔት ወርኪንግ ከቴክኒክና ሙያ በደረጃ 4 የትምህርት ዝግጅት ያለው ያላት ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ወረቀት ያለወ ያላት፥
የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወሰዶ/ዳ ያጠናቀቀ/ች አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለወ ያላት፡፡
የሲ ደረጃ ለሰለጣኞች የሚሰጠውን የቅድመ ስራ ሥልጠና ወሰዶ/ዳ ያጠናቀቀ/ች
የሥራ መደብ መጠሪያ 4: ሮድ ኮንስትራክሽን ሾፕ አቴንዳንት
ኦንላይን ቢዩልዲንግ ኮንስትራክሽን ከቴክኒከና ሙያ በደረጃ 4 የትምህርት ዝግጅት ያለው ያላት ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያለው ያላት
የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወስዶ/ዳ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለወ ያላት፡፡
የሲ ደረጃ ለሰለጣኞች የሚሰጠውን የቅድመ ስራ ሥልጠና ወሰዶ/ዳ ያጠናቀቀ/ች
የሥራ መደብ መጠሪያ 5: ቢዩልዲንግ ኮንስትራክሽን ሾፕ አቴንዳንት
በቢየልዲንግ ኮንስትራክሸን ከቴክኒከና መያ በደረጃ 4 የትምሀርት ዝግጅት ያለው/ያላት ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያለወ ያላት የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወስዶ/ዳ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለወ ያላት፡፡፡ የሲ ደረጃ አሰልጣኞች የሚሰጠውን የቅድመ ሥራ ሥልጠና ወስዶ/ዳ ያጠናቀቀ/ች
የሥራ መደብ መጠሪያ 6: ጋርመንት ሾፕ አቴንዳንት
ቤሟጣንት ቴክኖሎጂ ከቴክኒክና መያ በደረጃ 4 የትምህርት ዝግጅት ያለው/ያላት ከደረጃ 1-ዓ የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያለው/ያላት የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወስዶ/ዳ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው ያላት፡፡
የሥራ መደብ መጠሪያ 7: ሜታል ፋብሪኬሽን ሾፕ አቴንዳንት
በሜታል ኢንጂነሪንግ ፐሮዳከሽን ማኔጅመንት ከቴክኒከና ሙያ በደረጃ 4 የትምህርት ዝሣጅት ያለው ያላት ከደረጃ 1-4 የሙያ ብቃት ምዘና ማረጋገጫ ያለው ያላት የማሰልጠን ስነ ዘዴ ስልጠና ወስዶ/ዳ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው ያላት፡፡
የሥራ ልምድ : ሁሉም የሥራ መደቦች በዜሮ ዓመት
የቅጥር ሁኔታ: ሁሉም የሥራ መደቦች በቋሚነት
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ክፍት የሥራ መደቦች የተጠየቀውን ተፈላጊ ቸሎታ የምታሟሉ አመልካቾች ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ፤ 1ዐ4 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ዝግጅታችሁን እና አስፈላጊ መረጃዎችን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁበኮሌጁ የሰው ሀብት አስተዳደር በመምጣት ማመልከት ይቻላል።
ማሳሰቢያ፡- የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
ስተጨማሪ መረጻ በስልክ ቁጥር፤- ዐ11-2-17-49-41
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
General Wingate Polytechnic College
Interested applicants are invited to submit their non returnable application, CV and copies of relevant credentials within 10 working days from the date of this announcement to:
N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia. If you are looking latest jobs in Ethiopia you are in the right place. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.
ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy