ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!ማስታወቂያው የወጣበት ቀን: ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር ለሚገኙ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፍ አወዳድሮ በዜሮ አመትና በሚጠይቀው የስራ ልምድ መሰረት መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: IT (Information Technology) (7-8) መምህር
ተፈላጊ ብዛት: 300
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: CTE (Carrer technical education) (7-8) መምህር
ተፈላጊ ብዛት: 140
የሥራ መደብ መጠሪያ 3: PVA (Performing and visual art) (1-6) መምህር
ተፈላጊ ብዛት: 100
የሥራ መደብ መጠሪያ 3.1: PVA (Performing and visual art) (7-8) መምህር
ተፈላጊ ብዛት: 50
የሥራ መደብ መጠሪያ 4: ቅድመ አንደኛ መምህር
ተፈላጊ ብዛት: 500
የሥራ መደብ መጠሪያ 5: ሞግዚት
ተፈላጊ ብዛት: 214
የሥራ መደብ መጠሪያ 6: በአልፋ መስማት የተሳናቸው ትምህርት ቤት መስማት የተሳናቸውን ለማስተማር የሚያስፈልግ መምህር
ተፈላጊ ብዛት: 11
እንግሊዘኛ ዲፕሎማ/ዲግሪ – 2
አማርኛ – 2
አካባቢ ሳይንስ – 2
IT (Information Technology) – 1
CTE (Carrer Technical education) (7-8) – 1
PVA (Performing and visual art) (1-8) – 3
የሥራ መደብ መጠሪያ 7: የህፃናት የቀን ማቆያ ማዕከል አስተባባሪ
ተፈላጊ ብዛት: 1
የሥራ መደብ መጠሪያ 8: ክሊኒካል ነርስ
ተፈላጊ ብዛት: 2
አጠቃላይ ተፈላጊ የሰው ኃይል ብዛት: 1318
ማሳሰቢያ:-
የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የትምህርት ማስረጃችሁን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ድረገጽ aaceb.gov.et በእያንዳንዱ የስራ ዘርፍ በተዘጋጀው የማመልከቻ ቅፅ መረጃውን በመሙላት እንድታመለክቱ እናሳስባለን።
በአካል የሚመጣ አመልካች የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።
በአፋን ኦሮሞ የምትወዳደሩ አፋን ኦሮሞ ቋንቋ ማንበብ፣ መጻፍ፣ መናገር እና ማዳመጥ መቻል ይጠበቅባችኋል።
የፈተና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገልጽ ይሆናል።
ደመወዝ ትምህርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው የደረጃ እርከን መሰረት ይሆናል።
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የምዝገባ ቀን የሚጠናቀቀው፦ እስከ ጥቅምት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርት ቢሮ
Vacancy announcement
Date of announcement: October 13, 2015 E.C
For pre-primary and primary schools under the Addis Ababa City Administration Education Bureau, in the 2015 E.C school year, they want to apply for jobs in the fields listed below and hire them based on the required work experience.
Job Title 1: IT (Information Technology) (7-8) Teacher
Required quantity: 300
Job Title 2: CTE (Career technical education) (7-8) Teacher
Required quantity: 140
Job title 3: PVA (Performing and visual art) (1-6) Teacher
Required quantity: 100
Job title 3.1: PVA (Performing and visual art) (7-8) Teacher
Quantity required: 50
Job title 4: Pre-primary teacher
Required quantity: 500
Job Title 5: Nanny
Number required: 214
Job Title 6: Teacher Needed to Teach the Deaf at Alpha School for the Deaf
Required quantity: 11
English Diploma/Degree – 2
Amharic – 2
Environmental Science – 2
IT (Information Technology) – 1
CTE (Career Technical Education) (7-8) – 1
PVA (Performing and visual art) (1-8) – 3
Job Title 7: Coordinator of Children’s Day Care Center
Quantity required: 1
Job Title 8: Clinical Nurse
Required quantity: 2
Total number of manpower required: 1318
Note: –
Date of Registration We urge you to apply for 10 consecutive days from the date of publication of this notice in the Addis Ababa city administration education office website aaceb.gov.et APPLY NOW by filling out the information in the application form prepared for each job field.
Please note that we do not accept in-person applicants.
Those who compete in Afan Oromo must be able to read, write, speak and listen to the Afan Oromo language.
The date of examination will be announced in an internal notification.
Salary will be based on the level set by the Ministry of Education.
Employment Status: Permanent
Registration Deadline: You can apply till Tikimit 25, 2015. E.C
November 4, 2022
Addis Ababa City Administration Education Bureau