Addis Ababa City Administration Education Bureau Job vacancy in 1318 positions
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ ማስታወቂያው የወጣበት ቀን: ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር ለሚገኙ ቅድመ አንደኛና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2015 ትምህርት ዘመን ከታች በተዘረዘሩት የስራ ዘርፍ አወዳድሮ በዜሮ አመትና በሚጠይቀው የስራ ልምድ መሰረት መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ መደብ መጠሪያ 1: IT (Information Technology) (7-8) መምህር ተፈላጊ ብዛት: 300 የሥራ መደብ […]