Header Topbar

Bank of Abyssinia Job Vacancy Announcement Dec 2022

BoA

Job Vacancy Announcement – Bank of Abyssinia (BoA)

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

Private individuals who have amassed experience and success in a variety of fields, including business, entertainment, and education, operate Bank of Abyssinia as a share company. Diverse ownership demonstrates not only the company’s determination and willingness to succeed in its industry, but also its ability to collaborate on the development of a profitable business venture and commercial bank service.

Over 7.5 million customers are served by BoA’s 748 nationwide locations. The T-24 core banking system connects the well-organized financial service system of BoA. This, along with 1251 ATMs, 16 virtual banking centers, and 1300 point-of-sale terminals spread out across the country, enables customers to access their accounts at any time and from anywhere. BoA was also able to double its capital, from ETB50 million to ETB 5.5 billion, as a result of this.

Bank of Abyssinia (BoA) would like to invite qualified and interested job seekers to apply for the following positions.

Position 1. Dire Dawa District Operation. Driver

Location: Dire Dawa District, Ethiopia

JOB DESCRIPTION

Education: 12th/10th Grade complete; and Public I or Third level Driving License

Work Experience: Minimum of 2 years driving experience. Experience in banking industry is advantageous.

የሥራ ዓላማ

መልካም የሆነ የአሽከርካሪ ስነ ምግባር በመላበስ ለስራ ወደተለያዩ ስፍራዎች የሚንቀሳቀሱ የባንኩን ሰራተኞች ወይም ዕቃ/ንብረት ከቦታ ቦታ ማጓጓዝና በኃላፊነት የተሰጠውን ተሽከርካሪ በአግባቡ እና በጥንያቄ በመያዝ ተገቢውን አገልግሎት መስጠት ይሆናል፡፡

ሾፌር /Driver/ ዝርዝር ተግባራት:

ሥራ ከመጀመሩ በፊት የሞተር ዘይት፣ ውሃ፣ መብራት፣ የጎማ ነፋስና የመሳሰሉትን ነገሮች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።

የባንኩን ከባድ፤ መካከለኛ፤ አነስተኛና ቀላል ተሽከርካሪዎች በመያዝ በከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ ሠራተኞች ወይም ዕቃ በማጓጓዝ አገልግሎት ይሰጣል።

ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅ፣ መጠባበቂያ ጎማና የመፍቻ ዕቃዎች መሟላታቸውን ያረጋግጣል።

በመስክ ሥራ ላይ ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉ ነገሮች እንደ ነዳጅና ሌሎች ዕቃዎችን ሲያስፈልጉ በህጋዊ ደረሰኝ ይገዛል፤ እንዲሁም ያወራርዳል።

ጉዞ ከመጀመሩ በፊትና ከጨረሰ በኋላ የተሽከርካሪው የኪሎ ሜትር ቆጣሪ መነሻና መድረሻ ቁጥሮችንና የሄደባቸው ቦታዎችን በተዘጋጀው ቅጽ ወይም ፎርም ላይ ይመዘግባል።

ለተሽከርካሪው የሚያስፈልጉትን መለዋወጫና እድሳት በመከታተል ለክፍል ኃላፊው ወይም ለትራንስፖርት አስተዳደር በወቅቱ ያሳውቃል።

አነስተኛ ጥገናዎችን ያከናውናል፤ ከአቅም በላይ የሆነ ብልሽት ሲያጋጥም ሁኔታውን ወዲያው ለትራንስፖርት አስተዳደር ያሳውቃል።

እንዲያደርስ የተረከበውን ንብረት በአግባቡ ቆጥሮ ለሚመለከተው አካል ያስረክባል።

የተረከበውን ተሽከርካሪ ደህንነት በሚገባ ይጠብቃል።

ተሽከርካሪው በብልሽት ምክንያት ለጥገና ጋራዥ ሲገባ ክትትል ማድረግ ፤ በትክክል መሠራቱንም ማረጋገጥ፤ እንደአስፈላጊነቱም ሁኔታውን ለክፍል ኃላፊው ወይም ለሚመለከተው አካል በወቅቱ ያሳውቃል።

ተሽከርካሪው በወቅቱ ሰርቪስ እንዲደረግለት ይጠይቃል።

ተሽከርካሪውን በየዓመቱ ያስመረምራል።

ቦሎና ሌሎች እንዲለጠፉ የተጠየቁ ሰነዶች በተፈቀዱ የሽከርካሪው አካል ላይ ይለጥፋል።

በስራ ሰዓት የባንኩን የደንብ ልብስ ንጽህናውን ጠብቆ ይለብሳል

ከቅርብ የስራ ሀላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ያከናውናል።

Position 2. Dire Dawa District Operation. Cash Office Attendant

Location Dire Dawa District, Ethiopia

JOB DESCRIPTION

Education: 12th/10th Grade Complete.

Work Experience: Minimum of 2(two) years cognate banking experience.

የሥራ ዓላማ

በስራ ክፍሎች ውስጥ ያሉ ሰነዶችን ማደራጀትና መከታተል፣ የጽሕፈት መሳሪዎች ማሰራጨት እና ሌሎች ተያያዥ ስራዎችን ማከናወን፡፡

ክለሪካል ኤይድ ዝርዝር ተግባራት:

ልዩ ልዩ የጨረታ፣የሥልጠና እንዲሁም ሌሎች ሠነዶች ኮፒ በማደረግ ይረዳል።

የተባዙ ሰነዶች ወይም ፎቶ ኮፒ የተደርጉ ሰነዶች በየገጹ በመለየት ይሠፋል ወይም ይጠርዛል፤ ለሚመለከተው ክፍል /አካል ይበትናል።

የጽህፈት መሣሪያዎችና ሌሎች ቁሣቁሶች ከእቃ ግምጃ ቤት ተረክቦ ያመጣል፤ ሲያልቅም እንዲጠየቀ ያደርጋል።

ከየክፍሉ የሚረከቡ ፋይሎችን መዝግቦ ይቀበላል፣

ወጪ የሚደረጉ ፋይሎችን /መግዘቦችን በጥንቃቄ ለተወከለው አካል በማስፈረም ይሰጣል፣

የክፍሉ/የቅርንጫፍ ፋይሎችና /መዛግብቶችን መዝግቦና ተገቢውን መለያ ኮድ በመስጠት በተገቢው ሼልፍ ያስቀምጣል፤ ይቆጣጠራል

እንዲሁም ከቅርብ አለቃው የሚሠጠውን ሌሎች ሥራዎች ይሠራል።

Position 3. Doni Branch. Grade I Branch Business Manager

Location: Adama District, Ethiopia

Required Education: BA Degree in Accounting, Management, Marketing, Banking and Finance, Economics or other business related fields.

Work Experience: Minimum of 6(six) years banking experience.  Experience in supervisory role is advantageous.

Application Deadline: December 23, 2022 G.C

HOW TO APPLY:

Apply via link:https://fa-enhf-saasfaprod1.fa.ocs.oraclecloud.com/hcmUI/CandidateExperience/en/sites/CX/requisitions

Please up load your none returnable updated CV, Degree, experience, cost sharing credentials and 8th grade certification (full document).

APPLY NOW

Incomplete and postal application is not accepted.

Please mention the specific work place or branch that you apply

N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.

ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com/jobs

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.

Join our telegram channel

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Bank of Abyssinia Job Vacancy Announcement Dec 2022
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page