ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማስተማርያ ሆስፒታል ቀጥሎ በተመለከተው የሥራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
Bule Hora University Teaching Hospital wants to recruit job seekers for the following positions.
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ማስተማርያ ሆስፒታል
1: ነርስ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 45
2: ደረጃ 4 ነርስ IV
ብዛት: 2
3: ሚድዋይፈር ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 10
4: ጨቅላ ሕፃናት ነርስ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 3
5: ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ I
ብዛት: 1
6: ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 10
7: ፋርማሲ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 8
8: ሀይጂን እና አካባቢ ጤና አጠባበቅ /የሥራ ጤንነት እና ደህንነት ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 1
9: ፊዚዮቴራፒ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 2
10: ቀዶ ሕክምና ነርስ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 2
11: ሳይከትሪ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 4
12: ኦፕታልሚክ ነርስ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 2
13: ፔዲያትሪክ ነርስ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 1
14: ድንገተኛና ፅኑ ህክምና ነርስ ፕሮፌሽናል I
ብዛት: 2
15: ኦፕሬሽን እና ቲያትር ነርስ ፕሮፌሽናል
ብዛት: 2
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ከሁለተኛ የሥራ መደብ በስተቀር በዜሮ ዓመት የወጡ ስራዎች ናቸው።
የማመልከቻ ጊዜ: እስከ ጥቅምት 9/2015 ዓ.ም ድረስ
Application Deadline: October 19, 2022
መስፈርት፥
1. ከታወቁ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ በዲግሪ የተመረቀ/ች
2. ሀጋዊ መልቀቅያና ክሊራንስ ያለዉያላት
3: ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የታደሰ ሙያ ፍቃድ ምዝገባ ማስረጃ ያለዉሆላት
4: – ጤና ስራ ባህርይ በመደበኛ የስራ ሰዓት፣ በduty ከ፤ በበዓልና ሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ምደባ ገብቶ ለመስራት ፈቃደኛ የሆነች እና የሆስፒታሉን –ክፍያ የሚስማማ/የምትስማማ
5. መልካም ስነምግባር ያለዉ/ላት እና የሆስፒታሉን ራዕይ፤ ተልዕኮና እሴቶች ለማክበር ፈቃደኛ የሆነ/ች
6. የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ የሚችል/ምትችል
አመልካቾች ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ዉስጥ የትምህርት፤ የሙያና የአገልግሉት እንዲሁም ለሎች ጠቃሚ መረጃዎች (CV, Application letter, Medical License, Recommendation letter and Transcrpt) በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
የምዝገባ ቦታ ቡሌ ሆራ የኒቨርሲቲ ማስተማሪያ ሆስፒታል የሰዉ ሃብት ልማት አስተዳደር ቢሮ
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy