Header Topbar

FIFA World Cup Qatar 2022 | Interesting Facts

FIFA WORLD CUP 2022

Interesting facts about the 22nd World Cup, which starts today and will be hosted by Qatar:

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

• Qatar is the smallest country to host the World Cup.

• It is the first World Cup hosted by an Arab country.

• It makes it the most expensive World Cup in Qatar’s history.

• Qatar spent a total of 220 billion euros for the World Cup, which is close to the cost of the same 7 World Cup events held in the past 35 years.

Qatar 2022

• It has built and prepared 6 state-of-the-art stadiums equipped with cooling technology for the World Cup.

• The stadium built from 974 containers, which will be demolished after the World Cup, has become a unique event with a capacity of 40,000 spectators.

• 3.2 million tickets are available for the World Cup.

• 5 million spectators are expected to enter Qatar to watch the World Cup

Qatar

• The Qatar World Cup is the first World Cup to be held in the summer.

• Qatar prepared the first air-conditioned stadiums in the history of football for this World Cup.

• For the first time in the history of the World Cup, we will see female referees in the World Cup in Qatar.

Qatar

• All 5 teams representing Africa will be coached by their home country coaches for the first time.

• The youngest player to participate in this World Cup is Germany’s Sufa Mukoko and the oldest is Mexico’s Alfredo Talavera.

About the opening Ceremony 🏆:

✔ The opening ceremony will be held at Al Bayt Stadium with a capacity of 60,000 spectators.

✔At the opening ceremony, the song “Haya Haya” (Together is Better) will be presented as the soundtrack of the tournament.

✔ After the opening ceremony, at 1 pm, Qatar will play the first match of this year’s World Cup against Ecuador.

✔ It is expected that 1.5 million people will be present at the stadium and watch the game during the competition schedule that will last for about a month.

Source: We have used France 24 and others as references.

ኳታር 2022

ዛሬ የሚጀመረው እና ኳታር ስለምታስተናግደው 22ኛው የዓለም ዋንጫ ዝግጅት አስገራሚ እውነታዎች ፡-

• የዓለም ዋንጫውን ካዘጋጁ አገራት ኳታር በጣም ትንሿ አገር ያደርጋታል።

• በአረብ ሃገር የተዘጋጀ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫ ነው።

ኳታር 2022

• በዓለም ዋንጫው ታሪክ ኳታር ካወጣችው ወጪ አንፃር እጅግ ውዱ የዓለም ዋንጫ ያደርገዋል።

• ኳታር ለዓለም ዋንጫው በአጠቃላይ 220 ቢሊዮን ዩሮ በማውጣት ላለፉት 35 ዓመታት የተካሄዱ ተመሳሳይ7 የዓለም ዋንጫ ዝግጅቶች ከወጣው ወጪ ጋር ተቀራራቢ መሆኑ አነጋጋሪ ነው ።

• ለዓለም ዋንጫው ሙቀትን የሚያቀዘቅዝ ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸው 6 ቅንጡ ስቴዲየሞችን ገንብታ ዝግጁ አድርጋለች።

ኳታር 2022

• ከዓለም ዋንጫው በኋላ የሚፈርሰው ከ974 ከንቴይነሮች የተገነባው ስታዲዬም 40ሺ ተመልካች በመያዝ በዓይነቱ ለየት ያለ ክስተት ሆኗል።

• ለዓለም ዋንጫው 3.2 ሚሊዮን ትኬቶች ተዘጋጅተዋል።

• 5 ሚሊየን ታዳሚዎች የዓለም ዋንጫን ለመታደም ኳታር ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል

• የኳታሩ ዓለም ዋንጫ የመጀመሪያው በበጋ የሚከናወን የዓለም ዋንጫ ነው።

Qatar 2022

• በእግር ኳስ ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ የአየር ሁኔታ ማስተካከያ የተገጠመላቸው ስቴድየሞች (air-conditioned stadiums) ኳታር ለዚህ ዓለም ዋንጫ አዘጋጅታለች።

• በዓለም ዋንጫ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ሴት ዳኞች ዋና ዳኛ ሆነው በኳታር የዓለም ዋንጫ የምንመለከት ይሆናል።

• አፍሪካን የሚወክሉት 5ቱም ቡድኖች ለመጀመሪያ ጊዜ በአገራቸው አሰልጣኞች ይመራሉ ።

• በዚህ የዓለም ዋንጫ የሚሳተፈው በእድሜ ትንሹ ተጫዋች የጀርመኑ የሱፋ ሙኮኮ ሲሆን በእድሜ ትልቁ ደሞ የሜክሲኮው አልፌርዶ ታላቬራ ነው።

ስለ ኳታር ዓለም ዋንጫ አከፋፈት ሥነሥርዓት:

✔የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ 60 ሺህ ገደማ ተመልካቾችን የመያዝ አቅም ባለው አል በይት ስታዲየም ይካሔዳል፡፡

✔በመክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ላይ የውድድሩ ሳውንድ ትራክ ተብሎ በፊፋ እውቅና የተሰጠው “ሃያ ሃያ” (አብሮነት ይሻላል) የሚለው ሙዚቃ ይቀርባል፡፡

✔የመክፈቻ ሥነ ስርዓቱን ተከትሎ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኳታር ከኢኳዶር የዘንድሮውን የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡

✔ለአንድ ወር ገደማ የሚቆየውን የውድድር መርሐ ግብር 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሕዝብ በስታዲየም ተገኝቶ ጨዋታውን እንደሚመለከት ይጠበቃል፡፡

ምንጭ:- ፍራንስ 24 እና ሌሎችን በዋቢነት ተጠቅመናል።

FIFA World Cup Qatar 2022 | Interesting Facts
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page