Header Topbar

Midroc Construction Ethiopia – New Vacancy Announcement | 2023

MIDROC Construction

Vacancy Announcement

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

Midroc Construction Ethiopia would like to invites competent and qualified candidates for the following positions.

ሚድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ 1፦ የቢዝነስ ዲቨሎፕመንት ፣ ሪፎርምና የእቅድ ክትትል ዳይሬክተር

የትምህርት ዝግጅት፦ በኢኮኖሚክስ ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 10 አመት የስራ ልምድ 4 አመት በሃላፊነት የሰራ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ ዋና መ/ቤት

የስራ መደቡ 2፦ ጠቅላላ ሂሳብ ማናጀር

የትምህርት ዝግጅት፦ ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ዲግሪ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 8 አመት የስራ ልምድ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ

ብዛት፦1

ምርመራ፦ ዋና መ/በት

የስራ መደቡ 3፦ የቢሮ ምህንድስና ሃላፊ

የትምህርት ዝግጅት፦ በሲቪል መሃንዲስ ፣ ኮተም በዲግሪ የተመረቀ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 8 አመት የስራ ልምድ 2 አመት በሃላፊነት የሰራ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 4፦ ሞተረኛ

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ ዋና መ/ቤት

የስራ መደቡ 5፦ ሊድ መካኒክ

የትምህርት ዝግጅት፦ አውቶ መካኒክ ወይም ዲፕሎማ ወይም TVET +4 ያለው/ት

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 8 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀችት

የስራ መደቡ 6፦ ሲኒየር ኦግዝለሪ ኢኪዩፕመንት መካኒክ

የትምህርት ዝግጅት፦ አውቶ መካኒክ ወይም ዲፕሎማ ወይም TVET +4 ያለው/ት

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት፦ 2

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 7፦ ሲኒየር ጎሚስታ

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ

ብዛት፦ 2

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 8፦ ሮለር ኦፕሬተር

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 4

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 9፦ ባክሆ ሎደር ኦፕሬተር

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 2

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 10፦ ኦግዚለሪ ኢኪዩፕመንት ኦፕሬተር

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 2

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 11፦ ቀላል መኪና ሹፌር

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 4

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 12፦ ግሬድር ኦፕሬተር

የትምህርት ዝግጅት፦ 10/12 ክፍል የጨረሰ እና ተገቢው የማሽከርከሪያ ፍቃድ ያለው

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 13፦ ላብራቶሪ ቴክኒሻን

የትምህርት ዝግጅት፦ በማቴሪያል ላብራቶሪ ሳይንስ ዲፕሎማ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 2

ምርመራ፦ ቡሬና አአ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 14፦ ካምፕ አስተዳደር

የትምህርት ዝግጅት፦ በማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድምንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 6 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ ቡሬ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 15፦ የሂሳብ ባለሙያ

የትምህርት ዝግጅት፦ በአካውንቲንግ ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 5 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 1

ምርመራ፦ አአ ፕሮጀክት

የስራ መደቡ 16፦ ኤለክትሪሻን

የትምህርት ዝግጅት፦ በኤለክትሪሲቲ ወይም ተመሳሳይ ዲፕሎማ

ለስራ መደቡ የሚፈለግ ልምድ፦ 4 አመት የስራ ልምድ

ብዛት፦ 2

ምርመራ፦ አአ ፕሮጀክት

Application Deadline: January 28, 2023

How To Apply:

አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ አቦ ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ከሚገኘው ጊቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጂቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል ቀርበው ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251118547110

See details here እነዚህን እና ሌሎችን በርካታ የሥራ መደቦች ከዚህ በታች ባለው ሊንክ (APPLY NOW BUTTON) በመግባት ይመልከቱ ፈጥነው ያመልክቱ

APPLY NOW

N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.

ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com/jobs

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.

Join our telegram channel

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Midroc Construction Ethiopia – New Vacancy Announcement | 2023
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page