
መስከረም 25/2015 ዓ.ም የወጣ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: ነርስ
የትምህርት ዝግጅት: በሳይካትሪስት ነርሲንግ፣ በአይ ሲዩ ነርሲንግ፣ ነርሲንግ ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ በአንስቴቲክ ነርሲንግ፣ በጀሪያቲክ ነርሲንግ፣ በፔዲያትሪክ ነርሲንግ፣ በነርሲንግ፣ በኮምፕሬንሲቭ ነርሲንግ እንዲሁም የብቃት ማረጋገጫ (COC) ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: አንድ አመት ለደረጃ V እንዲሁም ሁለት አመት ለደረጀሠ IV ለተመረቁ
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: ጁኒየር ሲስተም አድሚኒስትሬተር
የትምህርት ዝግጅት: በኮምፒውተር ሳይንስ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ኤንድ አይ ሲ ቲ፣ በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ በሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
The Ethiopian Roads Administration wants to hire applicants for the following vacancies.
For details view from the image as shown below:

የሥራ ቦታ: ጊንጪ ሌበር ቤዝድ መንገድ ግ/ጥ/ቴ/ማ/ማዕከል
ለበለጠ መረጃ: በስልክ ቁጥር 0115154728 መደወልና መጠየቅ ትችላላችሁ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ።
Application Deadline: October 19, 2022
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር
N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.
ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy