Header Topbar

Addis Ababa City Roads Authority job vacancy in zero year Experience

AA city road authority

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

ሰኞ ጥቅምት 7/2015 . የወጣ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች በተመለከቱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ሠራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል።

Addis Ababa City Roads Authority wants to recruit employees in a contract term for the vacant positions listed below.

የሥራ መደብ 1: ጥበቃ

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት : የቀለም ትምህርት

የትምህርት ደረጃ: 10/8/6 ክፍል ያጠናቀቀ

የሥራ ልምድ: 0/2/4 ዓመት

የተፈላጊ ሠራተኛ ብዛት: 95

የሥራ መደብ 2: የጥበቃ ፈረቃ መሪ

ተፈላጊ የትምህርት ዓይነት : ቴክኒክና ሙያ / የቀለም ትምህርት

የትምህርት ደረጃ: ደረጃ 1/10/ ያጠናቀቀ

የሥራ ልምድ: 0/2/ ዓመት

የተፈላጊ ሠራተኛ ብዛት: 6

AA Road

ማሳሰቢያ፡አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በስራ ሰዓት ሳር ቤት በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና |ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ መመዝገብ የምትቸሉ ምሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ሰሁለቱም የሥራ መደቦች የተጠየቀው የስራ ልምድ በስራ መደቦች በቅጥታ የተሰራና የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆን አለበት

ደመወዝ፡በመ/ቤቱ ስኬል መሠረት

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ በተለያዩ ፕሮጀከቶች

Application Deadline: October 25, 2022

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Addis Ababa City Roads Authority job vacancy in zero year Experience
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page