Header Topbar

Amhara Regional state Health bureau Call for written exam | የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

Exam call

Announcement of exam call

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

It is known that you have been registered in the recruitment notice issued by the Amhara National Regional Government Health Office on 01/13/2014.

የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

የአብክመ ጤና ቢሮ በቁጥር አብክጤ 3.02/25 በቀን 01/13/2014 ዓ.ም በጠቅላላ ሀኪም ሙያ በወጣው የቅጥር ማስታወቂያ የተመዘገባችሁ መሆኑ ይታወቃል ፡፡ በዚህም መሰረት

1፡ በደሴ ከተማ አስተዳደር ፤ በደቡብ ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ፤ በሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ ፤ በሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ ፤ በዋግህምራ ዞን ጤና መምሪያ እና በኦሮ ዞን ጤና መምሪያ የተመዘገባችሁ በደሴ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

2፡ በጤና ቢሮ ፤ በምስራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ፤ በምዕራብ ጎጃም ዞን ጤና
መምሪያ፤ በአዊ ዞን ጤና መምሪያ፤ በደቡብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ፤ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ፤ በሰሜን ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ፤ በምዕ/ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ፤ በጎንደር ከተማ አስተደዳር የተመዘገባችሁ
በባህርዳር ጤና ሳይንስ ኮሌጅ

3፡ ፈተና- የሚሰጥበት ቀን በ18/02/2015  ዓ.ም ከጥዋቱ በ3:00 ሠዓት ማንነታችሁን የሚገለጽ መታወቂያ በመያዝ ፈተናው በሚሰጥበት ቦታ በመገኘት ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳስባለን::

You can see the name of eligible candidates for written exam:

Ex 1
Page 1
Page 2
Page 3
Page 4
Page 5
Page 6
Page 7
page 8
Page 9
Page 10

አብክመ ጤና ቢሮ

N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.
ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com/jobs
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Amhara Regional state Health bureau Call for written exam | የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page