Vacancy Announcement
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Job posted Date: 26 – 03 – 2015 E.C
Diredawa Administration Education Office wants to hire teachers in 2015 for the newly opened 1st level and 2nd level schools in different areas of the country. Therefore, contestants who meet the requirements listed below can participate in the contest.
Type of Education:
Required Skills:
Subject 1: Amharic beginner teacher
Required skills: Graduated with a degree in Amharic from a government university
Subject 2: History beginner teacher
Required Qualifications: Graduated from a government university with a degree in History
Subject 3: English language beginner teacher
Qualifications: Graduated with a degree in English teaching from a government university
Subject 5: Mathematics Beginner Teacher
Required skills: Graduated from a government university with a degree in Mathematics
Subject 6: Elementary teacher of physics
Required Qualifications: Graduated with a degree in physics from a government university
Subject 7: Geography Beginner Teacher
Required Qualifications: Graduated with a degree in Geography from a government university
Subject 8: ICT Beginner Teacher
Required Skills: Graduated with a degree in ICT from a government university
Experience: Zero (0) – year (For all positions)
Note: Applicants must have zero years of work experience from a government university. In addition, contestants who have completed their secondary education from 2010 or later and who have not pursued their degree through education reform but regular or regular and who have a teaching profession
They must be able to complete and provide evidence.
Candidates are required to know the language of instruction in schools in the rural administration;
Registration starts from November 27, 2015 to December 4, 2015 E.C only, and any registration request received outside of the specified date will not be accepted.
We would like to inform you that the party who is giving the free service on demand will be disqualified from the competition after passing the competition.
Degree Candidates cannot register as provisional certificate (To whom concern you).
For degree seekers, if they pass the competition and complete the recruitment formalities, we state that the original proof of education is binding.
Candidates must have graduated from 2010 onwards
Female applicants are encouraged;
Applicants must submit their educational credentials (8th class certificate, 10th class certificate, 10th and 9th
Class Transcript, 11th-12th Class Transcript and 12th Class Result and University Certificate issued by the Registrar’s Office in accordance with the protocol) can be registered by going to Diredawa Teachers College on consecutive working days from the date of publication of this notice.
Registration place: Diredawa Teachers College Hall (from 27/03/2015 to 4/4/2015)
የሥራ ማስታወቂያ
ማስታወቂያው የወጣበት ቀን: 26 – 03 – 2015 ዓ.ም
የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በገጠር ለሚገኙ አዲስ ለተከፈቱት 1ኛ ደረጀ እና 2ኛ ደረጀ ት/ቤት በተለያዩ ሰባት የትምህርት ዓይነት ዲግሪ መምህራንን በ2015 ዓ.ም አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረክሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።፡
የትምህርት አይነት:
ተፈላጊ ችሎታ:
የትምህርት አይነት 1: የአማርኛ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በአማርኛ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
የትምህርት አይነት 2: የታሪክ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በታሪክ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
የትምህርት አይነት 3: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በእንግሊዝኛ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
የትምህርት አይነት 5: የሂሳብ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በሂሳብ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
የትምህርት አይነት 6: የፊዚክስ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
የትምህርት አይነት 7: የጂኦግራፊ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በጂኦግራፊ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
የትምህርት አይነት 8: የአይሲቲ ጀማሪ መምህር
ተፈላጊ ችሎታ: ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በአይሲቲ መምህርነት በዲግሪ የተመረቀ/ች
ማሳስቢይ፡ አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ (Regular) ዜሮ አመት የስራ ልምድ) – ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፤ በተጨማሪም ተወዳዳሪዎች የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ከ2010 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ያጠናቀቁ እንዲሁም ድግሪያቸውን በትምህርት ማሻሻያ ሳይሆን በመደበኛ ወይም Regular የተከታተሉ እና የመምህርነት ሙያ
(ፕጂዲት) አጠናቀው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
ተወዳዳሪዎች በገጠሪቱ የአስተዳደሩ ክፍል በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምህርት የሚሰጥበትን የማስተማሪያ ቋንቋ ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፤
ምዝገባ የሚጀምረው ከህዳር 27, 2015 እስከ ታህሳስ 4, 2015 ዓ.ም ብቻ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ የሚመጣ ማንኛውም የምዝገባ ጥያቄ ተቀባይነት አይኖረውም
ነጻ አገልግሉት በፍለጎት በመስጠት ላይ ያለው አካል በድግሪ ት/ደረጃ ተወዳደሪ ውድድሩን ካለፉ በኋላ ከተማ ት/ቤት የይመድቡልኝ ጥያቄ ከውድደሩ ውጪ የሚያደርጎት መሆኑን እናሳዉቃለን።
የድግሪ ተወዳደሪዎች (To whom concern you) በሚል ጊዜያዊ ማስረጀ መመዝገብ አይችሉም፡፡
ለዲግሪ አማልካቾች ውድድሩን አልፈው የቅጥር ፎርማሊቲ ካሟሉ ኦርጂናል ትምህርት ማስረጃ ለዐራት የሚያዝ መሆኑን አንገልጻለን
ተወዳዳሪዎች ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ መሆን ይኖርባቸዋል
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን (የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት፣ የ10ኛ ክፍል ሰርተፍኬት፣ የ10 ኛና 9ኛ
ክፍል ትራንስክሪፕት፣ የ11ኛ -12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ውጤት እና የዩኒቨርሲቲውን ሰርትፍኬት ፕሮቶኮሉን ጠብቆ በሬጂስትራር ጽ/ቤት በኩል የተሠጠ) ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጆምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ድሬዳዋ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመሄድ መመዝገብ ይችላሉ።
ጠቅላላ ተፈላጊ የሰው ሀይል ብዛት: 34
የምዝገባ ቦታ: ድሬዳዋ መምህራን ኮሌጅ አዳራሽ (ከቀን 27/03/2015 እስከ 4/4/2015 ዓ.ም)