Header Topbar

Let us inform you of some ICT technical designations

የተወሰኑ ICT ቴክኒካዊ ስያሜዎች እናሳውቃችሁ

Let us inform you of some ICT technical designations

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

1. ጥቁር መዝገብ (Blacklist) – በገዳቢ የክልከላ

ፖሊሰ የታገዱ ድረ ገጾች እና ሌሎች የኢንተርኔት

አገልግሎቶች ዝርዝር ነው።

2. ብሉቱዝ (Bluetooth) -አልባ ከሞባይል እና

ከባለመስመር ስልኮች በአጭር ርቀት ዳታ ለመላላክ

የሚያስችል ገመድ  የግንኙነት ደረጃ ነው። ቡሉቱዝ

ዳታ ለመለዋወጥ አጭር ሞገዶችን ይጠቀማል

3. ቡቲንግ (Booting) – ኮምፒውተርን ሥራ

ማስጀመር ወይም ማስነሳት ነው።

4. አቫስት (Avast) – ጸረ ቫይረስ መሣሪያ

5. መሠረታዊ የግብአት/ውጤት ሲስተምሶፍትዌር

(Basic Input/Output System-BIOS) –

የኮምፒውተር ሶፍትዌር የመጀመሪያው እና

መሠረታዊው ደረጃ ነው። ባዮስ የኮምፒውተራችንን

ሐርድዌር ደኅንነት ለማረጋገጥ

የሚረዱ የተለያዩ አማራጮችን ይሰጠናል፤

ኮምፒውተራችን ሲከፈት በይለፍ ቃል ብቻ እንዲገባ

ማድረግ ከእነዚህ አንዱ ነው።

6. ሲክሊነር (CCleaner) – በነጻ የሚገኝ ሶፍትዌር

ነው። በቅርብ በተጠቀምንባቸው ፕሮግራሞችና

በዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲሰተም አማካኝነት በሐርድ

ዌራችን ላይ የተተዉ ጊዜያዊ ፋይሎችን ዱካ የሚያሳዩ

መረጃዎችን የሚያጸዳ ሶፍትዌር

ነው።

7. ሲዲ በርነር (CD Burner) – በባዶ ሲዲዎች

ላይ መረጃ ለመጻፍ የሚችል የኮምፒውተር ድራይቭ ነው።

ዲቪዲ በርነር (DVD burners) በተመሳሳይ

መንገድ በባዶ ዲቪዲዎች ላይ ይጽፋል።

ሲዲ-አርደብሊው (CD-RW ) እና ዲቪዲ-አርደብሊው

ድራይቮች (DVD-RW drives) ደግሞ በሲዲ/ ዲቪዲ

ላይ የተጻፈውን አጥፍተው ከአንድ ጊዜ በላይ መልሰው

መጻፍ ይችላሉ።

8. ሰርከምቬንሽን (Circumvention) – በኢንተርኔት

አፈና የታገዱ ድረ ገጾችን እና

የኢንተርኔት አገልግሎቶችን

 ለማግኘት እገዳውን ማለፍ።

9. ክሌም ዊን (Clam Win) – ለዊንዶውስ የተሠራ

የኤፍኦኤስኤስ ጸረ ቫይረስ

10. ኮቢያን ባክአፕ (Cobian Backup) –

የኤፍኦኤስኤስ የመጠባበቂያ ማከማቻ መሣሪያ ነው።

የቅርብ ጊዜዎቹ የኮቢያን አይነቶች ምንጫቸው

የማይገለጽ ነገር ግን በነጻ የሚገኙ ናቸው፤

የቀድሞዎቹ ግን በኤፍኦኤስኤስ ብቻ የሚለቀቁ ነበሩ።

11. ኮሞዶ ፋየርዎል (Comodo Firewall) –

ምንጩ (ውስጣዊ መዋቅሩ) ለምርመራ ክፍት የሆነ፣በነጻ

የሚገኝ የፋየርዎል መሣሪያ ነው።

12. ኩኪ (Cookie) – የኢንተርኔት ማሰሻ

(browser) በኮምፒውተር ላይ የሚተዋቸው የጎበኘነውን

ድረ ገጽ እና ተያያዥ መረጃዎችን መዝግቦ የሚይዝ

አነስተኛ ፋይል ነው።

13. ዲጂታል ፊርማ (Digital signature) –

ኢንክሪፕሽንን በመጠቀም አንድ ፋይል ወይም መልእክት

ከትክክለኛው ሰው የተላከ መሆኑን

የማረጋገጫ መንገድ

14. የዶሜይን ስም (Domain name) – በቃላት

የሚገለጽ የድረ ገጽ ወይም የኢንተርኔት አገልግሎት

አድራሻ

15. ኢንክሪፕሽን (Encryption) – የተራቀቀ ሒሳባዊ

ስሌትን በመጠቀም ኢንክሪፕት (encrypt) ማድረግ፤

ትክከለኛው መረጃ ማለትምያለው የይለፍ ቃል

ወይም የኢንክሪፕሽን ቁልፍ (encryption key)

ሰው ብቻ ኢንክሪፕት የተደረገውን መረጃ ዲክሪፕት

ማድረግ/መክፈት (decrypted) እንዲችል የሚያደርግ

16. ኢንጂሜይል (Enigmail) – የታንደርበርድ

የኢሜይል ፕሮግራም አጋዥ መሣሪያ (add-on) ነው፤

ተጠቃሚዎቹ ኢንክሪፕት የተደረገ ወይም

በዲጂታል ፊርማ የታተመ መልእክት ለመላክና ለመቀበል

የሚያስችል

17. ኢሬዘር/መደምሰሻ (Eraser) – ከኮምፒውተር

ወይም ከሌሎች ተንቀሳቃሽ የመረጃ ማከማቻዎች ላይ

የሚገኝ መረጃን በአስተማማኝ እና በዘላቂነት

ከነጭራሹ ለማጥፋት (delete) የሚያከማይክሮሶፍት

18. ፋየርፎክስ (Firefox) – የታወቀ የኤፍኦኤስኤስ

ማሰሻ (FOSS Web browser) ነው፤ ከማይክሮሶፍት

ማሰሻ “ከኢንተርኔት ኤክስፕሎረር” የተለየ አማራጭ ነው።

19. ፋየርዎል (Firewall) – ኮምፒውተርን

አስተማማኝ ካልሆኑ የኢንተርኔት እና የቤት ውስጥ

መረቦች ግንኙነት የሚጠብቅ መሣሪያ ነው።

20. ነጻና ቀመሩ የሚታይ ሶፍትዌር- ኤፍኦኤስኤስ

(Free and Open Source Software-FOSS) –

ያለክፍያ በነጻ የሚገኙ እንዲሁም ተጠቃሚዎች

የሶፍትዌሮቹን አሠራር እንዲመረምሩ፣ እንዲፈትሹ፣

እንዲያሻሽሉና ለሌሎች አሳልፈው እንዲሰጡ የሚፈቅዱ

ሶፍትዌሮች ምድብ

21. ፍሪዌር (Freeware) – በነጻ የሚገኙ፣ ነገር ግን

ተጠቃሚዎች መሠረታዊ የፈጠራ አወቃቀሩን (source

code) እንዳያገኙ ሕጋዊና ቴክኒካዊ

ክልከላዎችን የሚያደርጉ ሶፍትዌሮች

22. ጂኤንዩ/ሊኑክስ (GNU/Linux) –

የኤፍኦኤስኤስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ነው፤

ለማይክሮሶፍት ዊንዶውስ አማራጭ ሲስተም ነው።

23.ጂፒኤስ (Global Positioning System – GPያደረገ

በስፔስ/ምህዋር ላይ መሠረት ያደረገ

በሳተላይት በመታገዝ ቦታንና ጊዜን ለመለየት የሚያስችል፤

በማንኛውም የአየር ሁኔታ፣

በየትኛውም የምድራችን ወይም በአቅራቢያዋ ባሉ

ቦታዎች የሚሠራ፤ ከሞላ ጎደል በምንም ነገር

የማያደናቀፍ ከሰማይ ከፍታ ለመመልከት የሚያስችል

የሳተላይት መመልከቻ ነው።

24. ሐከር/ሰባሪ (Hacker) በዚህ አገባቡ፣ ከርቀት

ኮምፒውተራችንን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ወይም ስሱ

መረጃዎቻችንን ለመስረቅአይፒ የሚሞክር ወንጀለኛ

25. የኢንተርኔት ፕሮቶኮል አድራሻ-(

አድራሻ) (Internet Protocol address -IP

Address) – ማንኛውምሰጪ ኮምፒውተር ከኢንተርኔት ጋራ

ሲገናኝ የሚሰጠው ልዩ መለያ

26. ኢንተርኔት አገልግሎት  (አይኤስፒ)

(Internet Service Provider-ISP) – የኢንተርኔት

ግንኙነት መስመር አገልግሎት የሚሰጥ ኩባንያ ወይም

ድርጅት። የብዙ አገሮች መንግሥታት ኢንተርኔትን በጣም

ይቆጣጠራሉ፤ እነዚህን አገልግሎት ሰጪዎች (አይኤስፒ)

በመጠቀምም የኢንተርኔትአሶሲዬሽን ክልከላ፣ ስለላ እና እገዳ

ያደርጋሉ።

27. ኢንፍራሬድ ዳታ  (Infrared Data

Association) (ኢርዳ/IrDAአልባ በአጭር ርቀት

የኢንፍራሬድ ስፔክተረም ጨረሮችን በመጠቀም

መረጃ/ዳታ ለመለዋወጥ የሚያስችል ገመድ አልባ

የግንኙነት መንገድ ነው። በዘመናዊ መገልገያዎች ውስጥ

ኢርዳ/IrDA በብሉቱዝ ተተክቷል።

28. ጃቫ አፕሊኬሽንስ (Java Applications)

(አፕልትስ/Applets) – በብዙ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ

የሚሠሩ አነስተኛ ፕሮግራሞች ናቸው። ብዙውን ጊዜ

በድረ ገጾች ውስጥ የተሻሻሉ አገልግሎቶችን

(Functionalities) ለመስጠት

ጥቅም ላይ ይውላሉ።

29. ኪይሎገር (Keylogger) – ለስለላ ተግባር

የሚውል የስፓይዌር አይነት ነው፤ በኮምፒውተሩ

የመተየቢያ ገበታ (keyboard) ላይ የነካናቸውን/

የተጫንናቸውን ቁልፎች/ፊደሎች በሙሉ መዝግቦ

ለሦስተኛ ወገን ይልካል። ኪይሎገሮች

የኢሜይሎችን እና የይለፍ ቃሎችን ለመስረቅ በብዛት

ጥቅም ላይ ይውላሉ።

30. ኪፓስ (KeePass) – የአስተማማኝ የይለፍ ቃል

ማከማቻ (database) ፍሪዌር ነው።

════❁✿❁ ═ ═══

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Let us inform you of some ICT technical designations
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page