Header Topbar

Industrial Park Development Corporation – Job vacancy 2022

Company Name: Industrial Park Development Corporation

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

Address: Addis Ababa

Vacancy Announcement Date: On July 12, 2022

Application Deadline: Until July 19, 2022

Number of vacancies required: 1 – Position with Zero Experience and 4 – Positions with work experience

የኢፓልኮ (IPDC) የሥራ ማመልከቻ ፎርም

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለፀው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

ማሳሰቢያ፣
• የምዝገባ ሁኔታ፡- በኦንላይን አድራሻችን.ማመልከት የምትችሉ ሲሆን ለምታመለክቱበት የሥራ መደብ የሚያስፈልጉ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎች ወደ ፒዲኤፍ /PDF/ በመቀየር በአንድ ፋይል ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
• የምዝገባ ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ
• አመልካቾች የሚያስፈልጉ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ከማህደራችሁ ውስጥ ያልተያያዙ ከሆነ ማያያዝ ይኖርባችኋል፡፡
• የደረጃ እድገት መወዳዳር የሚችሉ ቋሚ ሰራተኛ የሆኑ እና ከተቀጠሩ ወይም ዕድገት ካገኙ በኋላ ቢያንስ አንድ ዓመት ያገለገሉ መሆን አለባቸው
• አመልካቾች ለሥራ መደቡ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

                    ስልክ ቁጥር 0118 72 24 20
                  ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን 

ለማመልከት ትክክለኛ ኢሜል በማስገባት Next የሚለውን ይጫኑ።
Use the link below to Apply online:
https://tinyurl.com/ExternalVacJune2022

APPLY NOW

Industrial Park Development Corporation – Job vacancy 2022
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page