Vacancy announcement
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Name of the agency: Sisay Foreign Employer-Employee Liaison Agency Pvt
Agency License Number: Private LIC0000004205
Agency Licensed Country: Saudi Arabia (City Hail)
Job Title 1: Housekeeping
Gender: Female
Required quantity: 500
Starting Salary: 1000 Saudi Riyals
Job Title 2: Family Driver
Gender: Male
Quantity required: 50
Agency License Number: Private LIC0000004205
Country where the agency is licensed: Saudi Arabia (City of Rafah)
Job Title 1: Housekeeper (Experienced)
Gender: Female
Required quantity: 500
Starting Salary: 1200 Saudi Riyals
Job Title 2: Housekeeper (Not Experienced)
Gender: Female
Required quantity: 500
Starting Salary: 1000 Saudi Riyals
Job Title 3: Family Driver
Gender: Male
Quantity required: 50
Starting Salary: 1300 Saudi Riyals
Agency License Number: Private LIC0000004205
Country where the agency is licensed: Jordan
Job Title 1: Housekeeper (Experienced)
Gender: Female
Required quantity: 500
Starting salary: 250 US dollars
Job Title 2: Housekeeper (Not Experienced)
Gender: Female
Required quantity: 500
Starting salary: 225 US dollars
For more information: 0922451121/0909678020
See more from the image attached as below:
የኤጀንሲው ስም: ሲሳይ በውጭ ሀገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ ኃ/የተ/የግ/ማ
የኤጀንሲው ፈቃድ ቁጥር: የግል LIC0000004205
ኤጀንሲው ፍቃድ ያገኘበት ሀገር: ሳዑዲ አረቢያ (ከተማ ሀይል)
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: የቤት ውስጥ አያያዝ
ፆታ: ሴት
ተፈላጊ ብዛት: 500
መነሻ ደመወዝ: 1000 የሳዑዲ ሪያል
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: የቤተሰብ ሹፌር
ፆታ: ወንድ
ተፈላጊ ብዛት: 50
የኤጀንሲው ፈቃድ ቁጥር: የግል LIC0000004205
ኤጀንሲው ፍቃድ ያገኘበት ሀገር: ሳዑዲ አረቢያ (ከተማ ራፋ)
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: የቤት ውስጥ አያያዝ ልምድ ያላት
ፆታ: ሴት
ተፈላጊ ብዛት: 500
መነሻ ደመወዝ: 1200 የሳዑዲ ሪያል
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: የቤት ውስጥ አያያዝ ልምድ የሌላት
ፆታ: ሴት
ተፈላጊ ብዛት: 500
መነሻ ደመወዝ: 1000 የሳዑዲ ሪያል
የሥራ መደብ መጠሪያ 3: የቤተሰብ ሹፌር
ፆታ: ወንድ
ተፈላጊ ብዛት: 50
መነሻ ደመወዝ: 1300 የሳዑዲ ሪያል
የኤጀንሲው ፈቃድ ቁጥር: የግል LIC0000004205
ኤጀንሲው ፍቃድ ያገኘበት ሀገር: ጆርዳን
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: የቤት ውስጥ አያያዝ ልምድ ያላት
ፆታ: ሴት
ተፈላጊ ብዛት: 500
መነሻ ደመወዝ: 250 የአሜሪካን ዶላር
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: የቤት ውስጥ አያያዝ ልምድ የሌላት
ፆታ: ሴት
ተፈላጊ ብዛት: 500
መነሻ ደመወዝ: 225 የአሜሪካን ዶላር
ለበለጠ መረጃ: 0922451121/0909678020
The name of the agency: Yotor, foreign employer-employee liaison agency
Agency License Number: Private LIC0000004485
Country where the agency is licensed: Saudi Arabia (City of Riyadh)
Job Title 1: Housekeeping
Gender: Female
Required quantity: 1500
Starting Salary: 1000 Saudi Riyals
Job Title 2: Family Driver
Gender: Male
Quantity required: 200
Starting Salary: 1300 Saudi Riyals
For more information: 0940124525/0911507593
Yotor foreign employer-employee liaison agency
See the details from the image attched as below:
የኤጀንሲው ስም: ዮቶር በውጭ ሀገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
የኤጀንሲው ፈቃድ ቁጥር: የግል LIC0000004485
ኤጀንሲው ፍቃድ ያገኘበት ሀገር: ሳዑዲ አረቢያ (ከተማ ሪያድ)
የሥራ መደብ መጠሪያ 1: የቤት ውስጥ አያያዝ
ፆታ: ሴት
ተፈላጊ ብዛት: 1500
መነሻ ደመወዝ: 1000 የሳዑዲ ሪያል
የሥራ መደብ መጠሪያ 2: የቤተሰብ ሹፌር
ፆታ: ወንድ
ተፈላጊ ብዛት: 200
መነሻ ደመወዝ: 1300 የሳዑዲ ሪያል
ለበለጠ መረጃ: 0940124525/0911507593
ዮቶር በውጭ ሀገር አሠሪና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
ለበለጠ መረጃ ቅዳሜ ሐምሌ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዕትም ይመልከቱ
ማሳሰቢያ: በሕግ ሽፋን ከሕግ ውጭ በየትኛውም አግባብ ከሠራተኞች ክፍያ ማስከፈል ስለማይቻል፤ ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅባችሁም። ከዚህ ውጭ ለሚመጣ የክፍያ ጥያቄ ካለ ለሚመለከተው ፍቃድ ሰጪ አካል ሪፖርት ማድረግ ተገቢ ነው።
እንዳይጭበረበሩ ይጠንቀቁ!
Deadline: First come serve first!
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Telegram:-
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy