ምስጢረ ሥጋዌ: ኢየሱስ ክርስቶስ በተዋሕዶ ሰው የሆነ አምላክ ነው! The mystery of the incarnation
ምስጢረ ሥጋዌ (Mystery of incarnation) “ቃል ስጋ ሆነ… በእኛም አደረ” በሚለዉ የወንጌል ቃል ላይ የተመሰረተ ታላቅ የክርስትና ሃይማኖት ምስጢር ነዉ (ዮሐ 1፥14)። ይህ ምስጢር አምላካችን የእግዚአብሔር ልጅ፣ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ በተለየ አካሉ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል በሥጋ በመወለዱ (ሰው በመሆኑ) አምላክ ሰው የሆነበት፣ ሰው አምላክ የሆነበት ልዩ ምስጢር ነው፡፡ የሰው ልጅ በበደሉ ምክንያት ከመጣበት ሞት የዳነበት […]

