The National Defense North Division/Command Level-3 Hospital Vacancy Announcement (በዜሮ ዓመት)
ክፍት የሥራ ማስታወቂያ በሃገር መከላከያ የሰሜን ምዕ/ዕዝ ደረጃ – 3 ሆስፒታል በተለያዩ የሥራ መደቦች በኮንትራት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መከላከያ ሆስፒታል – ባህርዳር በ 0 ዓመት የስራ ልምድ በተለያዩ ዲፓርትመንት ከ 730 በላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! ▸ በህክምና እና ጤና ዲፓርትመንት▸ በቴክኒክ▸ በቢዝነስ ዲፓርትመንት▸ በሌላ ከ 8ኛ ክፍል ጀምሮ▸ እና በሌሎች የትምህርት ዝግጅት ለተመረቃችሁ በሙሉ።የስራ […]

