Addis Ababa City Administration Education Bureau Notice | Food quality monitoring specialist
ማስታወቂያ! Advertisement! ቀን: ጥቅምት 4/ 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በሥሩ ለሚገኙ የመንግስት አንደኛ ደ/ት/ቤቶች ለምግብ ጥራት ክትትል ባለሙያ መስከረም 14 ቀን 2015 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ በቢሮ ድረ-ገጽ የተመዘገባችሁ እና የመጀመሪያ ማጣሪያ ያለፋችሁ ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ በጥቅምት 7 እስከ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በአዲስ አበባ ት/ቢሮ የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ […]

