Header Topbar

Sunshine construction Pvt Ltd – New Vacancy Announcement

Sunshine construction

Vacancy Announcement at Sunshine construction PLC

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

Sunshine construction PLC would like to invites competent and qualified candidates for the following positions.

Position1: የመንገድ ፕሮጀክት ቢሮ መሐንዲስ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በሲቪል ምህንድስና በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ሶስት አመት በመንገድ ግንባታ ሥራ ፕሮጀክት ላይ በቢሮ መሐንዲስነት የሠራ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 2: የፕሮጀክት ፋይናንስ ኃላፊ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ ስምንት  አመት የሥራ ልምድ ያለው  ከእዚህ ውስጥ በሥራ መደቡ ላይ አራት ዓመት የሠራ ፤ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ለሰራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 3: የአስፓልት ፎርማን

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ/ ደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ ስምንት አመት በአስፓልት መንገድ  ግንባታ ፕሮጀክት ላይ የሰራ፤ ከእዚህ ውስጥ አራት አመት በሥራ መደቡ ላይ  የሰራ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 4: ኢንቫይሮሜንታሊስት እና ሴፍቲ ኦፊሰር

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አራት አመት  በሥራ መደቡ ላይ የሰራ

እድሜ :  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 5: የግዥ ሠራተኛ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ  የተመረቀ ሆኖ አራት አመት  በሥራ መደቡ ላይ የሰራ ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 6: ሲኒየር የማሽነሪ መካኒክ እና ደረጃ LLL እና LL

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ  ስምንት  አመት  የሠራ፤ ለደረጃ ሶስት ስድስት  አመት  የሠራ ፤ለደረጃ ሁለት አራት  አመት  የሠራ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 7: ሲኒየር የከባድ መኪና መካኒክ ደረጃ LLL እና LL

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ  ስድስት  አመት  የሠራ፤  ለደረጃ ሶስት ስድስት  አመት  የሠራ ፤ለደረጃ ሁለት አራት  አመት  የሠራ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 8: ሲኒየር የአውቶ/ኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሺያን እና LLL እና LL

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲፕሎማ /በደረጃ ሶስት የተመረቀ ሆኖ  ስምንት  አመት  የሠራ፤ ለደረጃ ሶስት ስድስት  አመት  የሠራ ፤ለደረጃ ሁለት አራት  አመት  የሠራ፤፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 9: የፕሮጀክት ጥበቃ (ኃላፊ)

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና አራት አመት በጥበቃ (  ኃላፊነት የሠራ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 10: የገልባጭ መኪና ሾፌር

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  ደረቅ ሶስት/ ሁለት ወይም የቀድሞ አምስተኛ /አራተኛ የመንጃ ፈቃድ ኖሮት በገልባጭ  መኪና ሾፌርነት ሁለት ዓመት የሰራ፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ:  በመንገድ ሥራ ፕሮጀክቶች

Position 11: ጥበቃ ሠራተኛ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ:  ስምንተኛ ክፍል ያጠናቀቀና ሁለት አመት በጥበቃነት የሠራ

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

Position 12: እንግዳ ተቀባይ/ሪሴፕሽኒስት

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በደረጃ ሶስት የተመረቀች ሆና  አንድ  አመት በሥራ መደቡ ላይ  የሠራች፤

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

Position 13: አይሲቲ ሲስተም አስተዳደር

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አራት አመት የሥራ ልምድ ያለው ከእዚህ ውስጥ አንድ አመት በሥራ መደቡ ላይ የሰራ

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

Position 14: የኦዲት አገልግሎት ኃላፊ

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የሥራ ልምድ: በተዛማጅ የትምህርት መስክ በዲግሪ የተመረቀ ሆኖ አስራ ሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው ከእዚህ ውስጥ በሥራ መደቡ ላይ ስድስት ዓመት የሠራ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ለሰራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፤

በሥራ መደቡ ላይ ለሚመደብ መኪና ከነዳጅ ጋር ይሰጣል

እድሜ:  ከ55 ዓመት በታች

የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ

Application Deadline: January 4, 2023

How To Apply

Interested and qualified applicants who can meet the above requirement shall submit non-returnable CV and a copy of credentials with application letter to the following address within 10 days after the date of this announcement: Click the apply button below;

APPLY NOW

Sunshine Construction Pvt. Bole Road In Front Of Flamingo Restaurant

N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.

ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com/jobs

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.

Join our telegram channel

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Sunshine construction Pvt Ltd – New Vacancy Announcement
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page