Header Topbar

Tana Beles Sugar Factory Vacancy – ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከ2 ሺህ 8 መቶ በላይ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል

Tana beles sugar factory

የቅጥር ማስታወቂያ

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

ከ2800 በላይ ለሚሆኑ ሰራተኞች የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ጃዊ ወረዳ የሚገኘው ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከ2 ሺህ 8 መቶ በላይ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል።

Tana Beles Sugar Factory would like to invites competent and qualified candidates for the following position.

የስራ መደብ፡ የጉልበት ሠራተኛ

የክፍያ ሁኔታ በቁርጥ ወይም በኩንትራት የሚሰጥ ሲሆን በድርጅቱ የክፍያ ተመን መስፈርት ይሆናል፡፡

1ኛ፡ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ያለው/ያላት

2ኛ. ዕድሜ 18 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆነ /የሆነች/

3ኛ. በአካልና በአዕምሮ ሙሉ ጤነኛ የሆነ /የሆነች/

4ኛ. በሙሉ ፈቃደኝነት የሚሰጠውን ስራ ተቀብሎ መፈጸም የሚችል የምትችል/

በፋብሪካው የሚሟሉ ፋሲሊቲዎች

1. የመኖሪያ ቤት ፤ውሃና መብራት አገልግሎት

2. ነፃ የህክምና አገልግሎት

3. የስራ ስዓት የኢንሹራንስ ሽፋን

4. ለስራው የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች

ማንኛውም ተመዝጋቢ ለምዝገባ ሲመጣ ማሟላት ያለበት

ቀለል ያሉ የምኝታ አልባሳት

የኪስ ገንዘብ በመያዝ በራስ ወጭ ምግብ ገዝቶ መጠቀም የሚችል/የምትችል/

አብስሎ መመገብ የሚፈልግ ከሆነ ቀለል ያሉ የምግብ ማብሰያ ቁሳቁሶችን መያዝ ይኖርባቸዋል

ከ5 ሊትር ያልበለጠ የውሃ መያዣ ጀሪካን

በሰራተኛው/ዋ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተከፈተ የቁጠባ የሂሳብ ደብተር

የትራንስፖርት ወጪ ከመጡበት እስከ ጃዊ ህጋዊ የትራንስፖርት ደረሰኝ ከአቀረበ/ች ከወርሃዊ ደመወዝ ጋር በወሩ መጨረሻ አብሮ ይከፈለዋል

የስራ ቦታ፡- ጃዊ ወረዳ በጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዙሪያ በሚገኝ የሸንኮራ አገዳ ማሳዎች

የምዝገባ ቀን፡ ከጥር 3/2015 ዓ.ም አስከ ጥር 12 /2015 ዓ.ም በስራ ቀናት

Jobs

የምዝገባ ቦታ፡- በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አዊ ዞን ጃዊ ወረዳ በፋብሪካው ጽ/ቤት ዋና ግቢ ውስጥ ካይዘን አዳራሽ

ሰበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0585561648

N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.

ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com/jobs

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.

Join our telegram channel

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Tana Beles Sugar Factory Vacancy – ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ከ2 ሺህ 8 መቶ በላይ ሰራተኞችን መቅጠር ይፈልጋል
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page