Header Topbar

New Vacancy Announcement in Ethiopia | 153 Applicants are required

Jobs

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የወጣበት ቀን: ጥቅምት 4/2015 ዓ.ም

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ

ተፈላጊ ብዛት: 130 በቋሚነት እና 23 በኮንትራት
በአጠቃላይ 153 ሠራተኞችን በተለያዩ የሥራ መደቦች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የሥራ መደብ 1: ፅዳትና ሠራተኛ III
ብዛት : 13

የሥራ መደብ 2: ፅዳትና ተላላኪ
ብዛት: 40

የሥራ መደብ 3: ጥበቃና አትክልተኛ

ብዛት: 65

የሥራ መደብ 4: ሹፌር I
ብዛት: 4

የሥራ መደብ 5: የአንቡላንስ ሹፌር
ብዛት: 3

የሥራ መደብ 6: ሞግዚት
ብዛት : 5

የሥራ መደብ 7: ባሕላዊ እና ዘመናዊ ተወዛዋዥ
ብዛት: 9

የሥራ መደብ 8: ባሕላዊ እና ዘመናዊ ድምጻዊ
ብዛት: 4

የሥራ መደብ 9: ባሕላዊ እና ዘመናዊ መሣሪያ ተጫዋች
ከበሮ፣ ክራር/ሊድ፣ ዋሽንት፣ ቤዝ ክራር፣ ማሲንቆ

ብዛት: 5

የሥራ መደብ 10: ባሕላዊ እና ዘመናዊ ድምፃዊ
ሳክስፎን አልቶ፣ ሳክስፎን ቴኖር፣ ድራም፣ ኪቦርድ፣ ሊድ ጊታር
ብዛት: 5

ተፈላጊ ችሎታ: 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከ2 አመት እስከ 4 አመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
4
8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከ4 ዓመት እስከ 6 ዓመት በሙያው የሥራ ልምድ ያለው

የእያንዳንዱን የሥራ መደቦች ሙሉ ዝርዝር መረጃ ደመወዝ፣ የቅጥር ሁኔታ፣ ተፈላጊ ችሎታና ሌሎችን ከምስሉ ማንበብ(መመልከት) ትችላላችሁ።

Job 1
Job 2

የማመልከቻ ጊዜ: ከጥቅምት 4/2015 እስከ ጥቅምት 17/2015 ዓ.ም ድረስ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ማመልከት ትችላላችሁ።

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

New Vacancy Announcement in Ethiopia | 153 Applicants are required
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page