Header Topbar

Ethiopian Construction Works Corporation – Vacancy Announcement | Jobs 2023

Vacancy Announcement – Ethiopian Construction Works Corporation

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

Ethiopian Construction Works Corporation would like to invites competent and interested candidates for the following positions.

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ቀን 05/09/2015 ዓ.ም

የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሱት ስራ መደቦች ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ለመቅጠር ለውድድር ይጋብዛል፡፡

ተ.ቁ  የስራ መደብ  የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ  የሥራ ልምድ  የደመወዝ ደረጃ  የደመወዝ መጠን  የቅጥር ሁኔታ  ብዛት   የስራ ቦታ

የስራ መደብ  1፡  ሲኒየር ሲቪል መሃንዲስ /ኮንትራት አስተዳደር/ 

ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት  2/4 ዓመት በኮንትራት አስተዳደር የሰራ/የሰራች  

12 መነሻ

13,996  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  2፡  ሲኒየር ሲቪል መሃንዲስ /ዋጋ ትመና/ 

ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት  2/4 ዓመት በዋጋ ትመና የሰራ/የሰራች  

12 መነሻ

13,996  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  3፡  ሲኒየር አርክቴክቸራል ዲዛይን መሃንዲስ   ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በአርክቴክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ  2/4 ዓመት በህንጻ ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/የሰራች  

12 መነሻ

13,996  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  4፡  ሲኒየር መካኒካል መሐንዲስ

  ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በመካኒካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ  2/4 ዓመት በመካኒካል ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/የሰራች  

12 መነሻ

13,996  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  5፡  ሲቪል መሃንዲስ /ኮንትራት አስተዳደር/ 

ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና፣ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት  0/2 ዓመት በኮንትራት አስተዳደር የሰራ/የሰራች  

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  6፡  ሲቪል ዲዛይን መሃንዲስ  

ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በአርክቴክቸራል ምህንድስና፣ በሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ  0/2 ዓመት በዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/የሰራች  

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  7፡  ሲኒየር ሰርቬየር  

ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ  2/4 ዓመት በሰርቬየርነት የሰራ/የሰራች  

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  8፡  ኳንቲቲ ሰርቬየር   ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሰርቬይንግ ቴክኖሎጂ  0/2 ዓመት በኳንቲቲ ሰርቬየርነት የሰራ/የሰራች  

9 መነሻ

9,418  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  9፡  ካድ ቴክኒሽያን

ደረጃ 3  ሌቭል 4/3/2/1 በንድፍ ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  10፡  የአልሙኒየም ምርት ገጠማ ፎርማን 

ሌቭል 4/3/2/1 ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በጀነራል መካኒክስ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  11፡  የአልሙኒየም ምርት ገጠማ ቴክኒሽያን

ደ.3  ሌቭል 4/3/2/1 ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በጀነራል መካኒክስ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  3  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  12፡  የአልሙኒየም ምርት ገጠማ ቴክኒሽያን

ደ.2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በጀነራል መካኒክስ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  3  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  13፡  የአልሙኒየም ምርት ገጠማ ቴክኒሽያን

ደ.1  ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በጀነራል መካኒክስ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  4  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  14፡  የመስታወት ሥራ ቴክኒሺያን

ደ.2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  5  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  15፡  የአልሙኒየም ክላዲንግ ሥራ ቴክኒሺያን

ደ.2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  5  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  16፡  የአልሙኒየም ካርቴን ዎል ቴክኒሺያን

ደ.2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  5  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  17፡  የአልሙኒየምና መስታወት ሥራ ሱፐርቫይዘር 

ሌቭል 4/3/2/1 ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣በብረታ ብረት ስራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  18፡  አልሙኒየም ምርት ማሽን ረዳት 

ሌቭል 4/3/2/1 በጀነራል መካኒክስ፣በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ እና ስልጠና ሰርተፊኬት ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

5 መነሻ

4,550  ለተወሰነ ጊዜ  6  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  19፡  የእንጨት ስራ ገጠማ ፎርማን 

ሌቭል 4/3/2/1 በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  20፡  የእንጨት ስራ ገጠማ ባለሙያ

ደረጃ 3  ሌቭል 4/3/2/1 በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  21፡  የእንጨት ስራ ገጠማ ባለሙያ

ደረጃ 2  ሌቭል 4/3/2/1 በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  22፡  የእንጨት ስራ ገጠማ ባለሙያ

ደረጃ 1  ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በእንጨት ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  23፡  የብረት ውጤቶች ገጠማ ፎርማን 

ሌቭል 4/3/2/1  በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  24፡  ብየዳና ብረታብረት ቴክኒሽያን

ደ.4  ሌቭል 4/3 በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  5/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

11 መነሻ

12,442  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  25፡  ብየዳና ብረታብረት ቴክኒሽያን

ደ.3  ሌቭል 4/3/2/1  በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  26፡  ብየዳና ብረታብረት ቴክኒሽያን

ደ.2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  27፡  ብየዳና ብረታብረት ቴክኒሽያን

ደ.1  ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  28፡  የብረት ምርት ውጤቶች አስዋቢ 

ሌቭል 4/3/2/1 በብረታ ብረት ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  29፡  ማሽኒስት

ደረጃ 3  ሌቭል 4/3/2/1 በማሽን ቴክኖሎጂ፣ በጀነራል መካኒክስ ወይም በተመሣሣይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  30፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 3 /ለሣኝ/

  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በግንብ/በልስን ሥራ ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6/8/10 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  7 መነሻ  6,640  ለተወሰነ ጊዜ  3  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  31፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 2 /ለሣኝ/

  ሌቭል 3/2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በግንብ/በልስን ሥራ ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  6 መነሻ  5,497  ለተወሰነ ጊዜ  4  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  32፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 1 /ለሣኝ/

  ሌቭል 2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በግንብ/በልስን ሥራ ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  5 መነሻ  4,550  ለተወሰነ ጊዜ  4  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  33፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 3 /አናጺ/

  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6/8/10 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  7 መነሻ  6,640  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  34፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 2 /አናጺ/

  ሌቭል 3/2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  6 መነሻ  5,497  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  35፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 1 /አናጺ/

  ሌቭል 2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  5 መነሻ  4,550  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  36፡  የወለልና ሴራሚክስ ስራ ቴክኒሻን

ደረጃ 3  ሌቭል 4/3/2/1   በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  37፡  የወለልና ሴራሚክስ ስራ ቴክኒሻን

ደረጃ 2  ሌቭል 4/3/2/1   በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  38፡  የወለልና ሴራሚክስ ስራ ቴክኒሻን

ደረጃ 1  ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች  በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  39፡  ኤሌክትሪሺያን

ደረጃ 4 /ህንፃ/   ሌቭል 4/3 በህንፃ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  5/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

11 መነሻ

12,442  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  40፡  ኤሌክትሪሺያን

ደረጃ 3 /ህንፃ/   ሌቭል 4/3/2/1 በህንፃ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  41፡  ኤሌክትሪሺያን

ደረጃ 2 /ህንፃ/   ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በህንፃ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  42፡  ኤሌክትሪሺያን

ደረጃ 1 /ህንፃ/   ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በህንፃ ኤሌክትሪክ ዝርጋታ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  43፡  የውሃና ሳኒታሪ ሰራተኛ ሠራተኛ

ደረጃ 2  ሌቭል 4/3/2/1 በሳኒተሪ ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  44፡  የውሃና ሳኒታሪ ሰራተኛ ሠራተኛ

ደረጃ 1  ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በሳኒተሪ ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  45፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 2 /ፌራዮ/

  ሌቭል 3/2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  6 መነሻ  5,497  ለተወሰነ ጊዜ  5  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  46፡  ትሬድስ ማን

ደረጃ 2 /ግንበኛ/

  ሌቭል 3/2/1/10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ  0/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ  6 መነሻ  5,497  ለተወሰነ ጊዜ  12  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  47፡  የፔቪንግ ብሎክ ምርት ፎርማን 

ሌቭል 4/3/2/1   በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  48፡  የፔቪንግ ብሎክ ማሽን ኦፕሬተር

ደ. 2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች    በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ፣ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  3  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  49፡  ረዳት የፔቪንግ ማሽን ኦፕሬተር 

10ኛ/8ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች      0/2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

3 መነሻ

3,075  ለተወሰነ ጊዜ  3  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  50፡  የጅፕሰም ቦርድ ምርት ፎርማን 

ሌቭል 4/3/2/1 በጂፕሰም

 ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  2  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  51፡  የጂብሰም ቦርድ ገጠማ ፎርማን 

ሌቭል 4/3/2/1 በጂፕሰም

 ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  3/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

10 መነሻ

10,903  ለተወሰነ ጊዜ  3  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  52፡  ምርት ክለርክ 

ሌቭል 3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

6 መነሻ

5,497  ለተወሰነ ጊዜ  1  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  53፡  የጂፕሰም ቦርድ ማሽን ኦፕሬተር

ደ.2  ሌቭል 4/3/2/1/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች በጂፕሰም ሥራ ወይም በተመሳሳይ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  4  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

የስራ መደብ  54፡  ቀለም ቀቢ

ደረጃ 2 /ህንጻ/  ሌቭል 4/3/2/1 በቀለም ቅብ እና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ያላት  1/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ 

8 መነሻ

7,908  ለተወሰነ ጊዜ  4  በኮርፖሬሽኑ ግብዓት ማምረቻ ማዕከል

ማሳሰቢያ፡-

   የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡

   አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

   ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤

   አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

   ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣

   ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910                                                                              

ከሠላምታ ጋር

Application Deadline: May 24, 2023

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.

Telegram:-                 

Join our telegram channel

https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Ethiopian Construction Works Corporation – Vacancy Announcement | Jobs 2023
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page