Header Topbar

ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION JOB VACANCY ANNOUNCEMENT 2022

ECWC Jobs

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION would like to invite competent and qualified candidates to apply for the following job positions.

Document No.:
OF/ECWC/HR/003

የወጣበት ቀን:- 18/02/2015 ዓ.ም

የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሰው ስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ለመቅጠር ለውድድር ይጋብዛል ፡፡
               
የሥራ መደብ 1: የትራንስፖርት ዲዛይን ቡድን መሪ
የትምህርት ዝግጅት: ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በሲቭል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ

የሥራ ልምድ: 5/7/9 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 5 ዓመት በመንገድ ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/ች  
 
ደመወዝ: 19,019 
የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰነ ጊዜ
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 2: ሊድ ማቴሪያል መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በማቴሪያል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ
የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በማቴሪያል መሃንዲስነት የሰራ/ች 

ደመወዝ: 15,517 
የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰነ ጊዜ
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 3: ሊድ የመንገድ ዲዛይን መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በመንገድ ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/ች 

ደመወዝ: 15,517 
ብዛት:  1
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 4: ሊድ የውሃ ዲዛይን መሃንዲስ 
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በውሃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በግድብ፣ በካናል፣ በውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ ማስወገድ ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 15,517  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 5: ሊድ የህንጻ ስትራክቸራል ዲዛይን መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 
የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በህንጻ ስትራክቸራል ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 15,517  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 6: ሊድ የመንገድ ስትራክቸራል መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 
የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 4 ዓመት በመንገድ ስትራክቸራል መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 15,517  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 7: ሊድ ሳኒታሪ መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት በሳኒታሪ መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 15,517 
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 8: ሲኒየር ማቴሪያል መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በማቴሪያል ምህንድስና ወይም በተመሣሣይ
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በማቴሪያል መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 13,996  
ብዛት: 8 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 9: ሲኒየር የውሃ ዲዛይን መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በውሃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በግድብ፣ በካናል፣ በውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ ማስወገድ ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 13,996  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 10: ሲኒየር የህንጻ ስትራክቸራል ዲዛይን መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በህንጻ ስትራክቸራል ዲዛይን መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 13,996  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 11: ሲኒየር የመንገድ ስትራክቸራል መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በስትራክቸራል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ 
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በመንገድ ስትራክቸራል መሃንዲስነት የሰራ/ች   

ደመወዝ: 13,996  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 12: ሲኒየር ኤሌክትሪካል መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ  በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት በህንጻ ኤሌክትሪካል መሃንዲስነት የሰራ/ች 

ደመወዝ: 13,996  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 13: ሲኒየር የዕቅድ ክትትልና ግምገማ ኦፊሰር
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ  በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት በኮንስትራክሽን ተቋም በሙያው የሰራ/ች፤  

ደመወዝ: 10,903  
ብዛት: 2 
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት

የሥራ መደብ 14: ሲኒየር ኢኮኖሚስት
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤ/ቢኤ ዲግሪ  በኢኮኖሚክስ 
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት በፕሮጀክት አፕሬይዛል እና ምርምርና ጥናት ላይ የሰራ/ች፤  

ደመወዝ: 10,903  
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት ዴቨሎፕመንትና ማኔጅመንት ማዕከል /አዲስ አበባ/

የሥራ መደብ 15: የገበያ ጥናትና ትንተና ኦፊሰር
የትምህርት ዝግጅት: ኤምኤ/ቢኤ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት
የሥራ ልምድ: 0/2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤  

ደመወዝ: 9,418  
ብዛት: 2 
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት

የሥራ መደብ 16: ሴክሬታሪ ደረጃ 2
የትምህርት ዝግጅት: ሌቭል 4/3/2/1 በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: 0/2/4/6 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ እና የብቃት ማረጋገጫ COC ያለው/ያላት 

ደመወዝ: 6,640  
ብዛት: 6
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት እና በስሩ በሚገኙ ዘርፎችና ማዕከላት

የሥራ መደብ 17: የመዝናኛ ክበብ አስተባባሪ
የትምህርት ዝግጅት: ሌቭል 3/2/1 በሆቴል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች

የሥራ ልምድ: 2/4/6/8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ 

ደመወዝ: 6,640  
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት መዝናኛ ክበብ

የሥራ መደብ 18: የምግብ ዝግጅትና መስተንግዶ ባለሙያ I

የትምህርት ዝግጅት: ሌቭል 1 በሆቴል ሙያና መስተንግዶ ወይም በተመሳሳይ/10ኛ/8ኛ/ክፍል ያጠናቀቀ/ች

የሥራ ልምድ: 0/2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ 

ደመወዝ: 3,767  
ብዛት: 4
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት መዝናኛ ክበብ

የሥራ መደብ 19: ዳቦ ጋጋሪ
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ 
 

ደመወዝ: 3,075 
ብዛት: 1
የሥራ ቦታ: ዋናው መ/ቤት መዝናኛ ክበብ

የሥራ መደብ 20: ባሬስታ /ማሽኒስት/
የትምህርት ዝግጅት: 8ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የሥራ ልምድ: 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፤ 
 
ደመወዝ: 3,075   
ብዛት: 1 
የሥራ ቦታ: ግብዓት ማምረቻ ማዕከል /አዲስ አበባ/

ጥቅማ ጥቅሞች፡ –

ለቡድን መሪ የኃፊላነት አበል፡- 5000 ብር፣ የትራንስፖርት አበል፡ 5000 ብር የሙያ አበል የደመወዝ 40% የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 500 ብር እና የኢንተርኔት አገልግሎት በወር 350 ብር እና የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን ይሰጣል፡፡

ማሳሰቢያ፡-
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል ቅጥር እና መረጃ አያያዝ ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡


አድራሻ፡-
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/ 0118698910    
Application deadline: November 7, 2022

Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

                                                               

ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION JOB VACANCY ANNOUNCEMENT 2022
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page