Information Network Security Administration (INSA) Vacancy Announcement For fresh and Experienced | Jan 2023
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የሥራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ይህንን ማስፈንጠሪያ (Link) https://recruitment.insa.gov.et/ በመጠቀም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ የሥራ መደብ መጠሪያ 1፡ ጀማሪ ሕግ አርቃቂ የሥራ መደብ መጠሪያ 2፡ ጀማሪ ሕግ […]

