የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በወጣው የመምህርነት ቅጥር ማስታወቂያ ላይ የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህርነት የተመዘገባችሁ በሙሉ
ማስታወቂያ! ቀን 23/2/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ13/02/2015 ዓ.ም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በወጣው የመምህርነት ቅጥር ማስታወቂያ ላይ የቅድመ አንደኛ ደረጃ መምህርነት የተመዘገባችሁ ብቻ፡- 1ኛ. በግል ኮሌጅ በ1999 ዓ.ም እና ከዚያ በፊት ገብቶ ያጠናቀቁ ፋይል እንዲጣራ መምጣት የሚችሉ ሲሆን 2000 ዓ.ም እና ከዚያ በኋላ ተመዝግበው 2000 ዓ.ም ይሁን ከዚያ በኋላ የተመረቁ አይመለከታቸውም፡፡ 2ኛ. […]

