ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION JOB VACANCY ANNOUNCEMENT 2022
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽንETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION would like to invite competent and qualified candidates to apply for the following job positions. Document No.:OF/ECWC/HR/003 የወጣበት ቀን:- 18/02/2015 ዓ.ም የኢትየጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ቀጥሎ በተጠቀሰው ስራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን ለመቅጠር ለውድድር ይጋብዛል ፡፡ የሥራ መደብ 1: የትራንስፖርት ዲዛይን ቡድን መሪየትምህርት ዝግጅት: […]

