UEFA has announced the best three candidate players of the year following the competitions held in the last year of the competition. The players nominated for the award are Manchester City’s Kevin De Bruyne, Chelsea’s Jorginho and Chelsea’s N’Golo Kante. Based on this, the players who have finished with the next level have been announced.
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Accordingly:
4th place :- Robert Lewandowski (54 points)
5th place :- Luka Modric (52 points)
6th place :- Sadio Mane (51 points)
7th place :- Mohamed Salah (46 points)
8th place :- Kylian Mbappé (25 points)
9th place :- Vince Jr. (21 points)
10th place :- Van Dijk (19 points)
11th place :- Bernardo Silva (7 points)
12th place :- Flip Kostic (7 points)
13th place :- Lorenzo Pellegrini (5 points)
14th place :- Alexander Arnold (2 points)
15th place :- Fabinho (1 point) finished with the fourth to fifteenth place.
The winners of the award will be announced at the 2021/22 UEFA Champions League group stage ceremony, which will take place on Thursday, August 26 at the Halisi Congress Center in Istanbul, Turkey.
ዩኤፋ በአመቱ በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት የተደረጉ ውድድሮችን ተከትሎ የአመቱ ምርጥ ሶስት እጩ ተጫዋቾች ይፋ ተደርገዋል። ለሽልማቱ የቀረቡት ተጫዋቾች የማንቸስተር ሲቲው ኬቨን ዴብሩይን፣ የቼልሲው ጆርጊንሆ እና የቼልሲው ንጎሎ ካንቴ ናቸው። በዚህም መሰሠት ተከታዩን ደረጃ ይዘው ያጠናቀቁ ተጫዋቾች ታውቀዋል ።
በዚህም መሰረት :-
4ኛ ደረጃ :- ሮበርት ሊዋንዶውስኪ ( 54 ነጥቦች )
5ኛ ደረጃ :- ሉካ ሞድሪች ( 52 ነጥቦች )
6ኛ ደረጃ :- ሳድዮ ማኔ ( 51 ነጥቦች )
7ኛ ደረጃ :- ሞሀመድ ሳላህ ( 46 ነጥቦች )
8ኛ ደረጃ :- ኪሊያን ምባፔ ( 25 ነጥቦች )
9ኛ ደረጃ :- ቪንሰስ ጁኒየር ( 21 ነጥቦች )
10ኛ ደረጃ :- ቫን ዳይክ ( 19 ነጥቦች )
11ኛ ደረጃ :- በርናርዶ ሲልቫ ( 7 ነጥቦች )
12ኛ ደረጃ :- ፍሊፕ ኮስቲች ( 7 ነጥቦች )
13ኛ ደረጃ :- ሎሬንዞ ፔሌግሬኒ ( 5 ነጥቦች )
14ኛ ደረጃ :- አሌክሳንደር አርኖልድ ( 2 ነጥቦች )
15ኛ ደረጃ :- ፋቢኒሆ ( 1 ነጥብ ) በማግኘት ከአራተኛ እስከ አስራ አምስተኛ ያለውን ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል ።
የሽልማቱ አሸናፊዎቹ በ2021/22 የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ስነ ስርዓት ላይ ይፋ የሚደረጉ ሲሆን ይህም ሀሙስ ኦገስት 26 በኢስታንቡል ቱርክ በሚገኘው የሃሊሲ ኮንግረስ ሴንተር ነው።