ድምፅ አልባው ታዛቢ! The silent observer! – Part 2
ድምፅ አልባው ታዛቢ! (ክፍል – 2) አራት ኪሎ የአዲስ አበባ ሰማይ እንደአብዛኛው ነዋሪ አስመሳይ ነው፡፡ ፈካ ስትለው ይደበዝዛል፤ ሞቀ ስትለው ይቀዘቅዛል፡፡ ዳመና አርግዞ በንፋስ ይበትነዋል፡፡ ጠራራ ፀሐይ ወጣ ስትል ጣሪያ የሚበሳ በረዶ ይጥላል፡፡ አሪፍ ቀን ሆኗል ብለህ ያልታሰብ ዝናብ መጥቶ ያበሰብስሃል፡፡ በዚህ ጊዜ ሰማዩንም ሜትሮሎጂውንም ማመን አደጋ አለው፡፡ የሸገር ዝናብ ጣጣው ብዙ ነው፡፡ ሐይለኛ ዝናብ […]