Header Topbar

Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise Job vacancy Announcement

Ethiopia shiping and logistics

Vacancy Announcement

Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!

Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise would like to invite competent and well experienced drivers for the following vacant position.

Position: የከባድ መኪና ሾፌር

Date of Announcement:
November 13, 2022G.C

JOB REQUIREMENT:
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው፣
የሥራ ልምድ: 5(አምስት) ዓመት በሞያው አዲስ አበባ – ጅቡቲ የሠራ/ች
እድሜ ከ30 እስከ 45 ዓመት ድረስ ብቻ መሆን አለበት እንዲሁም ጅቡቲ የሠራበትን የሚገልጽ የጅቡቲና የወደብ መግቢያ መታወቂያ ማያያዝ ይጠበቅበታል፣
በድርጅቱ መመሪያ መሠረት የትራንስፖርት አበል፣ የሕክምና አገልግሎት እና ሌሎች ጥቅማጥቅሞችም ይኖሩታል፣

ብዛት: 200
ደመወዝ: 10,121
የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

Application Deadline:
November 25, 2022
እስከ ሕዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ይቻላል

HOW TO APPLY:

ለሥራ መደቡ የተጠየቀውን ዝቅተኛ የተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የሚያሟላ፣
መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ለገሀር በሚገኘው የድርጅታችን ዋና መ/ቤት የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
የሰው ኃብት አመራርና ልማት መምሪያ
ስልክ ቁጥር 0115151908

N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.
ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com/jobs
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy

Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise Job vacancy Announcement
Spread the love
Scroll to top

You cannot copy content of this page