Sheger Saving and Credit Cooperative LTD New Job Vacancy Announcement | 2023
አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/የህ/ስራ/ማህበር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ በቋሚት መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ መደቡ መጠሪያ 1: የአስተዳደርና ፋይናንስ ስራ አስኪያጅ የሥራ መደቡ መጠሪያ 2: የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ የሥራ መደቡ መጠሪያ 3: የአባላት ልማት ዋና አስተባባሪ (Senior customer service coordinator) የሥራ መደቡ መጠሪያ 4: የዌብሳይትና ማህበራዊ ድረገፅ […]

