ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቁ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ መደብ የቅድመ ስራ ስልጠና በመስጠት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
In the 2013 and 2014 academic years, the Federal Ministry of Justice wants to invite candidates who have graduated from higher education institutions with a first degree in law education and provide them with pre-employment training at the level of candidate prosecutors.
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
- አስፈሳጊ የሆኑ መስፈርቶች
. ኢትዮጵያዊ የሆነ/የሆነቸ እና በኢትዮጵያ የሚኖር/የምትኖር፣
. ለሕገ መንግሥቱ እና ለሕግ የበላይነት ተገዢ የሆነ / የሆነች፤
. የየትኛውም የፖለቲካ ድርጅት አባል ያልሆነ/ያልሆነች፤
. በታታሪነቱ/ነቷ፣ በታማኝነቱ/ቷ፣ በሥነ-ምግባሩ/ሯ መልካም ስም ያተረፈ/ች መሆኑን/ኗን ከሚኖርበት/ ከምትኖርበት አካባቢ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትቸል፤
. የወንጀል ቅጣት ሪከርድ የሌለበት/ባት፤
. የፌዴራል መንግስቱን የሥራ ቋንቋ የሚችል/የምትችል - ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦
. ከከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች እና የመመረቂያ ነጥብ (Commulative GPA) ለሴት3.25፤ ለወንድ 3.5 እና ለአካል ጉዳተኞች 3.00 ያለው / ያላት፤
. ለ2013 የትምህርት ዘመን ተመራቂ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት 53 እና ከዛ በላይ በማምጣት ፈተናውን ያለፈ/ያለፈች፤
. ለ2014 የትምህርት ዘመን ተመራቂ የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት 51 እና ከዛ በላይ በማምጣት ፈተናውን ያለፈ/ያለፈች፤ - በዐቃቤ ሕግነት ለማገልገል የፈለጉበትን/የተነሳሱበትን ምክንያት የሚገልፅ በአማርኛ ቋንቋ የተፃፈ (አንድ ገጽ) እንዲሁም በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተፃፈ (አንድ ገጽ) ጽሁፍ ማቅረብ፤ –
- የስራ ልምድ፦- ዜሮ አመት፤
. ተፈላጊ ብዛት፡- 25 - የሚሰጠውን የቅድመ ሥራ ሥልጠና ለመውሰድ ፈቃደኛ የሆነ እና የሚሰጠውን ሥልጠና ተከታትሎ በብቃት መወጣት የሚችል/የምትችል
. እንደ አስፈላጊነቱ የሚሰጠውን የጽሁፍ ፈተና እና/ወይም የቃል ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል፤ - እንደ አስፈላጊነቱ የሚሰጠውን የጽሁፍ ፈተና እና/ወይም የቃል ፈተና ማለፍ የሚችል/የምትችል!
- ደመወዝ፡- በተቋሙ ስኬል መሰረት፤
- የሥራ ቦታ፡- የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
- የምዝገባው ቦታ፡- በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የዐቃብያነ ሕግ አስተዳደር ዋና ጉባኤ ጽ/ቤት፤ አድራሻ ቂርቆስ ከፍለ ከተማ፣ ወረዳ 08፣ ጆሞ ኬንያታ ጎዳና፤ ከባንቢስ ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት 4ኛ ፎቅ በአካል ወይም በሕጋዊ ተወካዮቻቸው አማካኝነት መመዝገብ ይቻላል፡፥ በተጨማሪም https://www.eag.gov.et በሚለው የተቋሙ ዌብሳይት ላይ የሚጠይቀውን መረጃ በመሙላት እና ማስረጃዎችን በማያያዝ መመዝብ ይቻላል፡፡
- የምዝገባ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 3ዐ ተከታታይ ቀናት ውስጥ።
ማስታወሻ፥-ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ ሊያውቋቸው ወይም ሊያሟሏቸው የሚገባቸው ሌሎች ተጨማሪ ጉዳዮች፡
1) ኢትዮጵያዊ መሆናችሁን የሚገልጽ መታወቂያ/ፓስፖርት ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር፤
2) ከምትኖሩበት አካባቢ የተፃፈ የሥነ-ምግባር ማስረጃ፤ |
3) የትምርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር፤
4) ሴቶቸ ተወዳዳሪዖቸ ይበረታታሉ፡፡
You can see the details from the image which is mentioned below:
ለበለጠ መረጃ፡-
በስራ ሰዓት በስልከ ቁጥር ፦ +251 11155ዐ113 ወይም +2511118550112 ላይ በመደወል፡፡
በኢሜል አድራሻ፡ fagprosecutorcouncil@gmail.com ላይ በመጻፍ ማግኘት ይችላሉ።
Application Deadline: October 16, 2022
N.B: Sewaseweth.com website is an online jobs search engine for jobs seekers in Ethiopia and other countries. If you are looking latest jobs in Ethiopia and other contents you are in the right place. In addition to this, we offer you new international scholarship opportunities. Just remember to visit the official website for the latest jobs vacancy. You can access new job vacancies easily where you are.
ድረ-ገጽ:- www.sewaseweth.com
Stay in touches and follows us on our social media platforms to get the latest jobs opportunities.
Join our telegram channel
https://www.t.me/Ethiojob1Vacancy