Mediator and Moderator Variable
Mediator እና Moderator Variable? **** Mediator Variable በቀላሉ በጥናት ለማረጋገጥ በፈለግነው (Dependent Variable) እና በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) መካከል ስለሚኖር ልዩ ግንኙነት የሚያስረዳ የVariable አይነት ነው፤ በ Mediation Model አጠቃቀም ህግ በአስረጂነት በምንጠቀማቸው (Independent Variable) በጥናት ለማረጋገጥ የፈለግነውን (Dependent Variable) በቀጥታ ተጽኖ መፍጠር በማይቻልበት ሁኔታ በሶስተኛነት (Intervening Variable ወይም Middle-Man በመባልም ይታወቃል!) ጣልቃ ገብቶ ያገለግላል፡፡ […]

