Ethio Telecom has announced the launch of “e-SIM” service ኢትዮ ቴሌኮም የ ” ኢ-ሲም ” አገልግሎት
EthioTelecomEthio Telecom has announced the launch of “e-SIM” service. ኢትዮ ቴሌኮም የ ” ኢ-ሲም ” አገልግሎት መጀመሩን ገልጿል። ” ኢ-ሲም ” በቀላሉ ከስልክ ቀፎ ጋር በማናበብ ብቻ የሞባይል ስልክ አገልግሎት ማግኘት የሚያስችል አዲስ ቴክኖሎጂ ሲሆን ኢትዮ ቴሌኮም በአዲስ አበባ ፤ ” ቸርችል ጎዳና ” በሚገኘው የፕሪሚየም አገልግሎት ማዕከሉ ማግኘት እንደሚቻል አሳውቋል። “E-SIM” is a new […]

