
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!Thank you for reading this post, don't forget to subscribe!ካልዲስ ኮፊ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ቀጥሎ በተመለከተው የሥራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
የሥራ መደቡ 1: ካሸር
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ዋስ ማቅረብ የምትችል
ተፈላጊ ብዛት: 30
የሥራ መደቡ 2: መስተንግዶ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: 10ኛ እና 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተፈላጊ ብዛት: 20
የሥራ መደቡ 3: ባሬስታ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተፈላጊ ብዛት: 10
የሥራ መደቡ 4: ዲስፕሌይ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተፈላጊ ብዛት: 20
የሥራ መደቡ 5: ትኬተ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተፈላጊ ብዛት: 20
የሥራ መደቡ 6: ፋስት ፉድ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
ተፈላጊ ብዛት: 10
የሥራ መደቡ 7: እስቲዋርድ
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: ማንበብና መጻፍ የምትችል
ተፈላጊ ብዛት: 10
የሥራ መደቡ 8: ፅዳት
የሥራ ልምድ: አይጠይቅም
የትምህርት ደረጃ: ማንበብና መጻፍ የምትችል
ተፈላጊ ብዛት: 10
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ከላይ የተገለጸውን የትምህርት ደረጃ የምታሟሉ ሥራ ፈላጊዎች ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በተራ ቁጥር 1 እና 2 የአዲስ አበባ መታወቂያ ያለው ብቻ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በድርጅቱ መስሪያ ቤት ደንበል ሸዋ ወረድ ብሎ ካልዲስ ካፌ ያለበት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0988002377/0923528246 / ይደውሉ
Kaldi’s Coffee PLC

Vacancy announcement
Kaldis Coffee plc wants to recruit job seekers for the following positions.
Position 1: Cashier
Work experience: Not required
Education Level: Completed 10th and 12th standard who can provide surety
Required quantity: 30
Position 2: Hospitality
Work experience: Not required
Education level: Completed 10th and 12th grade
Required quantity: 20
Position 3: Barista
Work experience: Not required
Education level: Completed 8th grade
Quantity required: 10
Position 4: Display
Work experience: Not required
Education level: Completed 8th grade
Required quantity: 20
Position 5: Ticket
Work experience: Not required
Education level: Completed 8th grade
Required quantity: 20
Occupation 6: Fast Food
Work experience: Not required
Education level: Completed 8th grade
Quantity required: 10
Position 7: Estward
Work experience: Not required
Education Level: Literate
Quantity required: 10
Position 8: Cleaning /Clearer
Work experience: Not required
Education Level: Literate
Quantity required: 10
Salary: According to the scale of the organization
Application Deadline: October 6, 2022
How to Apply:
Job seekers who meet the educational level mentioned above can register by bringing the original non-returnable photocopy and only those with Addis Ababa ID for number 1 and 2 on the 1st floor of the building where Kaldis Cafe is located on the organization’s office at near to Denbel Showa within 7 consecutive working days from the date of this vacancy announcement.
For more information call 0988002377/0923528246/