የኮንስትራክሽን ውል የተደረገበት ቀን እና በኮንስትራክሽን ውል የስራ መጀመሪያ ቀን – Contract signing date and Commencement date
የኮንስትራክሽን ውል የተደረገበት ቀን/contract signing date እና በኮንስትራክሽን ውል የስራ መጀመሪያ ቀን/Commencement date ================= በኮንስትራክሽን ውል ውስጥ የስራ መጀመሪያ ቀን እና ውል የተደረገበት ቀን የተለያዩ ጉዳዮች ናቸው፡፡ ይሄውም የሆነበት ውሉ በተደረገበት እለት የግንባታ ስራ ይጀመራል ተብሎ ስለማይታሰብ ነው፡፡ In a construction contract, the date of commencement of work and the date of contract are different […]

